Tender Detail

Tender Details

  • Company የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ
  • Address የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ፊት ለፊት የአዲስ አበባ ውኃ እና ፍሳሽ አራዳ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ ሲሆን ቢሮ ቀጥር 26 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-57-42-64
  • Website
  • Deadline01 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት 1 ብር 10,000.00፣ ሎት 2 ብር 5,000.00 (CPO ብቻ)
  • opening dateበ11ኛው ቀን 4:30 ሰዓት
  • Sector Electrical , Electronic Equipment , Textile, Leather and Garment

የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና የደንብ አልባሳት ግዥ በ2 ሎት ያወጣው ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር A/S/C/P/D 02/2019)።

የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር A/S/C/P/D 02/2019

የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡-

ሎትየዕቃው ዓይነትየጨረታ ማስከበሪያ (ብር)
ሎት-1የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች10,000.00
ሎት 2የደንብ አልባሳት5,000.00
  • የታደሰ የዘመኑን የንግድ ፍቃድ ያለውና በጨረታ ተሳታፊ ለመሆን ከግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉና ተጨማሪ እሴት ታክስ NAT ተመዝጋቢ የሆነ
  • ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የሚገልፅ የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው
  • አማራጭ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
  • የጨረታ ዋጋው ፀንቶ የሚቆየው ለ60 ቀን ነው ፤ ሰነዱ የሚሸጠው በየሎቱ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ ነው፤ የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ ማቅረብ የሚችል የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከቴክኒካል ሰነድ ጋር ማያያዝ እና የቴክኒካልና ፋይናንሻል ለየብቻ ታሽጎ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ አለባቸው
  • የሚቀርቡ ዋጋዎች በሙሉ ቫት አካቶ መሰራት አለበት
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ እንዲሁም በ11ኛው ቀን እስከ 4.00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ በክፍለ ከተማው ቢሮ ቁጥር 26 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይችላሉ
  • ጨረታው በ11ኛው ቀን 4.00 ተዘግቶ 4.30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል
  • ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎቶች ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በመ/ቤቱ መመዘኛ መስፈርት /specification/ ባወጣንባቸው ዕቃዎች ላይ ሌላ የራስን /spec/ አውጥቶ መወዳደር አይቻልም
  • የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ከስራ ቀናት ውጪ እና የክብረ በአል ቀናት ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል ። ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም
  • አሸናፊ የሆነው ድርጅት አሸናፊ መሆኑ ከተገለፀበት ቀን ውል ከተዋዋለበት ጊዜ/ጀምሮ ያሸነፈበትን ዕቃ ማስገባት አለበት
  • አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  • የጨረታው አሸናፊ ለውል ማስከበሪያ 10% ዋስትና መስጠት ይኖርበታል
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡ ፒያሳ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ፊት ለፊት የአዲስ አበባ ውኃ እና ፍሳሽ አራዳ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ ሲሆን ቢሮ ቁጥር 26 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111574264 /0111267187/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ

Summary
Arada Sub-City Police Department (Addis Ababa) buys electronic items and uniforms in 2 lots. Bidders need a renewed licence, supplier registration and VAT; samples are required and prices must include VAT.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender