በአብክመ ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሳሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ጎማ፣ ዘይት፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጤና ጣቢያ መገልገያ መሳሪያዎችና የደን ዘር ግዥ በ8 ሎት ያወጣው ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 01/2019)።
የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 01/2019
የግዥ መለያ ቁጥር፡01/2019
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 ጽ/መሳሪያ ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ ፤ሎት 3 የመኪና ጎማ ፤ሎት 4 የመኪና ዘይት ሎት 5 የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር /፤ሎት 6 ኤሌክትሮኒክስ ፤እንዲሁም በሬድ ፕላስ በጀት ሎት 7 የትግኝ ጣቢያ መገልገያ መሳሪያዎች ፤ሎት 8 የደን ዘር በግልጽጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል ። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል ።
ዝቅተኛ መስፈርቶች /የታደሱ ሰነዶች /ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ከ1-6 ማቅረብ አለባቸው
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ነበር ያላቸው፤ ማቅረብ .
- የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት
- የዘመኑ ግብር የታከስ ክሊራንስ
- የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት
- ለጨረታ ማስከበሪያ የጨረታው ዋስትና/ማስከበሪያ/ ብር
በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና፣ ወይም በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /C.P.O/ /ማስያዝ አለባቸውለሎት 1 ለሎት 2 ለሎት3 ለሎት4 ለሎት5 ለሎት6 ለሎት7 ለሎት8 35000 65000 50000 22000 8000 6000 3000 2000 - ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት በመግዛት ቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00/አራት ሰዓት/ ላይ ታሽጎ በዚሁ ቀን 4:30 ይከፈታል።
- ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ካላንደር ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።
- ጨረታው ስርዝ ድልዝ ወይም የማይነበብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም ።
- በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ያልተካተቱ ህግና ደንቦች በግዥ መምሪያ ጥር 144/2018 ተግባራዊ ይደረጋል።
- የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0334610335 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
- በጨረታ ሰነዱ ላይ ቅሬታ ማቅረብ የሚቻለው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5ቀን ብቻ መሆኑ ይታወቅ ።
በአብክመ በ ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽቤት
Summary
Dehana Woreda Finance Office (Wag Hemra, Amhara) buys stationery, vehicle spare parts, tyres, lubricants, office furniture, electronics, facility equipment and tree seed in 8 lots. Bidders need a renewed licence, TIN, VAT and tax clearance.
