Tender Detail

Tender Details


የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ለወጣቶች ማዕከል የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችና መፅሐፍትን በ4 ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሎት አንድ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት ሁለት የፈርኒቸር ዕቃዎች ሎት ሶስት የተለያዩ ለወጣቶች ማዕከል የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች እና ሎት አራት መፅሐፍቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ጨረታውን መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ በዘርፉ የተሰማሩበት ንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይነት መለያ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4. የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ በፖስታው ላይ እና በጨረታ ሰነዱ ላይ እንዲያርፍበት ይገደዳል።
  5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4:30 ሰዓት ቴፒ ከተማ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አዳራሽ ላይ ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሎት1 እና ሎት ሁለት 10,000 ብር (አስር ሺህ ብር) ከባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሎት3 እና ሎት 4 10,000 ብር (አስር ሺህ ብር) ከባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለጨረታ ውል ማስከበሪያ የሚሆን 10% ለማስያዝ ፍቃደኛ የሆነ፣
  9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ካልተገኙ የመ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ ጨረታውን የመክፈት መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ተጫራቾች ሰነዱን 2 ኮፒና 1 ኦርጅናል በማድረግ በተለያየ ፖስታ በታሸገ ፖስታ ሙሉ አድራሻቸውን በመግለጽ በወቅቱ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  11. ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ከደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
  12. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃዎች ደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት የማስረከብ ግዴታ አለበት።
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ

Summary
South West Ethiopia Peoples Region Women and Social Affairs Bureau (Tepi) buys in 4 lots: electronics, furniture, materials for youth centres, and books, by open tender. Suppliers with a renewed licence, TIN, VAT and supplier certificate may bid.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender