Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት የጋዜጣ መጠቅለያ ላስቲክ፣ የጋዜጣ ማሰሪያ ገመድና የህትመት ማጓጓዣ ጋሪ፣ የድምፅ ሲስተም፣ የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት፣ የዲኮር ጨርቅ መስቀያ ብረትና የScreen መለዋወጫዎችን በ5 ሎቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ (ቁጥር ኢፕድ 014/2019)።

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር:-ኢፕድ 014/2019

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት:-

  • ሎት 1. የጋዜጣ መጠቅለያ ላስቲክ፣ የጋዜጣ ማሰሪያ ገመድ (ቃጫ) እና የህትመት ማጓጓዣ ዘመናዊ ጋሪ
  • ሎት 2. Mid-sized sound system
  • ሎት 3. በውል ለአንድ ዓመት የሚሰራ የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት
  • ሎት 4. የዲኮር ጨርቅ መስቀያ ብረት (Adjustable Event Backdrop Frame)
  • ሎት 5 የScreen Acceseries ግዥ

ስለሆነም:- ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በውድድሩ መሳተፍ ይችላሉ።

  1. በሥራ ዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ፣በጨረታ ለመሳተፍ የሚያገለግል ታክስ ክሊራንስና በመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  2. ዕጩ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ግዥውን አስመልክቶ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ ግዥ ቡድን በአካል በመምጣት ይህ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 ተከታታይ ቀናት በመውሰድ የሚወዳደሩበትን ዝርዝር ዋጋ ከቫት ጋር በመሙላት የጨረታ ሰነዱን በ4 በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናሉንና ኮፒዎቻቸውን ለየብቻ በማቅረብ ጉዳዩን አስመልክቶ በተዘጋጀው በአቅርቦት መምሪያ ግዥ ቡድን በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  3. ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ብር: ለሎት 1. ብር 50,000.00፤ ለሎት 2. ብር 100,000.00፤ ለሎት 3. ብር 100,000.00፤ ለሎት 4. ብር 50,000.00፤ ለሎት 5. ብር 100,000.00 በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/ቢድቦንድ ለጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ከአደራጃቸው አካል የሚሰጥ ዋስትና ደብዳቤ ማስያዝ አለባቸው።
  4. ጨረታው ዕጩ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ በአቅርቦት መምሪያ ከረፋዱ 4:00 ሠዓት ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 4:30 ሰዓት በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ ግዥ ቡድን 1ኛ ፎቅ ይከፈታል። ሆኖም ግን የመክፈቻ ቀኑ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ ባለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል
  5. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 011 1 56 98 69
ኢ.ሜይል procurement@press.et
አድራሻ:- አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም መተሚያ ድርጅት ፊትለፊት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

Summary
Ethiopian Press Corporation buys in 5 lots: newspaper wrapping plastic, binding twine and print trolleys; a mid-sized sound system; one-year vehicle maintenance service; an adjustable event backdrop frame; and screen accessories. Licensed suppliers with VAT, TIN and tax clearance may bid.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender