Tender Detail

Tender Details


የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ኢኩፕመንት፣ ኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል፣ ደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸር፣ ኦክስጅን ማስሞላትና ሲሊንደር ጥገና፣ እጥበት እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በድጋሚ ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ።

Hawela Tula General Hospital (የሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፤ኢኩፕመንት፣ ኤሌክትሪክ ሞቶር ሳይክል፣ ደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸር፣ ኦክስጅን ማስሞላት ከነ ሲሊንደር ጥገና ፤ እጥበት እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያሳደሱ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋብ የሆነ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምችሉ፣ ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000/አስር ሺህ ብር ብቻ) ለእያንዳንዱ ጨረታ በሆስፒታሉ ስም ማሰራት አለባችሁ። የጨረታ ሰነድ መግዣ 200(ሁለት መቶ ብር) ብቻ ሲሆን የጨረታ ሰነድ በሰም ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ብሎ በፖስታ ላይ መጻፍ ይኖርባቸዋል። ሲፒኦ ያለበት ፖስታ ለብቻ መኖር አለበት የጨረታ ሰነድ ተከታታይ 10(አስር) የስራ ቀናት መግዛት ይኖርባቸዋል። ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታ በ10ኛ ቀን ጠዋት ከ3:00 እስከ 6:00 ሰዓት በሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል በግዢና ክፍያ ክፍል በተዘጋጀዉ በጨረታ ዉስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ ጨረታዉ በዛዉ ዕለት ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንድሁም የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታዉ በሚቀጥለዉ በስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡-
እያንዳንዱ ተጫራች በእስፔስፍኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርበታል፤ እንድሁም ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉን ቢገኙም ባይገኙም ከመከፈት አያስተጓጉልም። ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 0462290365/0916836497/0924302087

በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ አጠቃላይ ሆስፒታል

Summary
Hawela Tula General Hospital (Hawassa, Sidama) re-tenders medical equipment, an electric motorcycle, uniforms, furniture, oxygen filling with cylinder repair, laundry service and electronics. Licensed, VAT-registered suppliers may bid.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ፋይናንስ ጽ/ቤት የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (ሎት 1) እና የደንብ ልብስ ዕቃዎች (ሎት 2) ግዥ ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 00...

READ MORE