Tender Detail

Tender Details

  • Company በሰሜን ሸዋ ዞን በሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት
  • Address , Phone: 0116250226
  • Website
  • Deadline30 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሰነድ
  • Bid Securityየእቃው ጠቅላላ ዋጋ 1% በCPO፣ በባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ
  • opening dateበ11ኛው ቀን 4:30
  • Sector Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Electronics Materials , Sport Materials And Sportswear

በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት ቁሳቁሶች፣ የስፖርት ቁሳቁሶችና የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።

በሰሜን ሸዋ ዞን በሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ፣አላቂ የፅዳት ቁሳቁሶች፣ የስፖርት ቁሳቁሶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶች፣ በግልፅ ጨረታ ከህጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ።
  2. የግዥው መጠን ብር 200000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ።
  3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1ኛና 2ኛ የተጠቀሱትን እና ይጠቅመኛል የሚሉትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቹ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸዉ።
  4. የእቃዎችን አይነት እና ዝርዝር መግለጫ (እስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
  5. ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ ብር /ብቻ በመክፈል ከት/ቤቱ ግዥ ኦፊሰር ወይም ከዋና ገንዘብ ያዥ ማግኘት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ብር/ የእቃዉን ጠቅላላ ዋጋ 1 ፐርሰንት በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ ስም ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ወይም በጥሬ ገንዘብ በመስሪያ ቤቱ መ/ሂ ማስያዝ አለባቸዉ።
  7. የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸዉ።
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በት/ቤቱ ር/መ/ር ቢሮ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ይህን ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ይቆይና በ11ኛዉ ቀን 4:30 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ይከፈታል።
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል ።
  10. የጨረታ መዝጊያው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ሰዓት ይከፈታል።
  11. ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ የት/ቤቱ ስ/ቁ 0116250226 መደወል ይችላሉ።

በሰሜን ሸዋ ዞን በ ሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ አጠ/2ኛ/ደ/ት/ቤት

Summary
Sela Dingay General Secondary School (Mojana Wadera Woreda, North Shewa, Amhara) buys stationery, cleaning supplies, sports items and electronics by open tender. Licensed suppliers with TIN and tax clearance; VAT for purchases of 200,000 birr and above.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender

በጉለሌ ክ/ከተማ የሠላም ጤና ጣቢያ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የመኪና ኪራይ፣ ህትመት፣ ሪኤጀንትና...

READ MORE