Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የአዶሳ ወዩ ከተማ ገ/ጽ/ቤት
  • Address በጉጂ ዞን የአዶሳ ወዩ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0926459874
  • Website
  • Deadline04 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price900(ዘጠኝ መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 50,000.00 CPO በአዶላ ወዩ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ስም
  • opening dateበማግስቱ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
  • Sector Stationery Materials

በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን የአዶላ ወዩ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማው የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች ግዥ በድጋሚ ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ።

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የአዶሳ ወዩ ከተማ ገ/ጽ/ቤት

Add to calendar Google Calendar Download .ics

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የአዶላ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት በከተማ ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅፈት መሳሪያዎች ለ2019 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ቀርባችሁ መወዳደር ትችላላችሁ።

  1. ተጫራቾች በዚህ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ስለመሆናቸው ህጋዊ የታደሰ የንግድ ምዝገባና ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን የመንግስት ግብር ስለመከፈላቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ በአቅራቢነት የተመዘገቡና ስለ ቀድሞ መልካም አፈጻጸም መረጃ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)ተመዝጋቢ ለመሆናችሁ መረጃ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባችሁ።
  3. ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ (አስር ) የስራ ቀናት በመደበኛ የስራ ሰዓት የማይመለስ 900(ዘጠኝ መቶ) ብር በአዶላ ወዩ ገ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል ተ.ቁ 2 ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የግዥ ዋጋ 50,000.00(ሀምሳ ሺ )ብር በአዶላ ወዩ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ CPO ወይም በባንክ የተረጋገጠ ከዋናው (Orjinal)ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለበት። የጨረታው አሸናፊ ከተለየ በኋላ ለተሸናፊ ተወዳዳሪዎች ያቀረቡትን የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ የሚመለስ ሲሆን ጨረታውን ላሸነፉት የሚመለሰው ደግሞ የውል ማስከበሪያ በአዶላ ገ/ጽ/ቤት ካስገቡ በኋላ ነው።
  5. የጨረታ ሰነዱ ተጫራቾች በታሸገ ፖስታ (envelope) ዋናውንና ኮፒውን ለያይቶ ይህ ማስታወቂያ ከታተመበት እለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች እስከ 4:00 ሰአት በአዶላ ገ/ጽ/ቤት ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  6. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ተጠናቆ በማግስቱ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው /ተዛቢዎች በተገኙበት በአዶላ ወዩ ከተማ አስተዳደር አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል። ሆኖም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታው መክፈቻ ስነ-ስርአት ላይ አለመገኘት የጨረታውን መክፈት አያስተጓጉለውም።
  7. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን እቃ በሙሉ በአዶላ ገ/ጽ/ቤት ድረስ አምጥቶ ያስረክባል።
  8. ጨረታው የሚካሄደው በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ይሆናል።
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

የአዶላ ወዩ ገ/ጽ/ቤት

Summary
Adola Woyu Town Finance Office (Guji zone, Oromia) re-tenders the supply of stationery for town government offices. Licensed, VAT-registered suppliers with TIN and supplier registration may bid; the tender is conducted in Afaan Oromo.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender