በደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሎት 1. የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ በሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በሎት 3. ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የፋብሪካ ውጤቶች፣ በሎት 4. የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ በሎት 5. የሞተር ሣይክል፣ በሎት 6. የመኪና ጥገና እና የመለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በወላይታ ዞን ገሱባ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች ሥራ ጉዳይ የሚውል የተለያዩ ዓይነትና መጠን ያላቸውን ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በ2018 በጀት ዓመት በሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ ጽ/ቤት በኩል በ2018 በጀት አመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ሲገለገልባቸው የነበሩትን ተሽከርካሪዎችንና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዬ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ውስጥ በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የቢሮ አላቂ ዕቃ የፅህፈት መሳሪያ ግዥ፣ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ ጀነሬተር ግዥ እና 100 ሲሲ ሞተር ሳይክል ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት (2ተኛ ጊዜ የወጣ የሚውል ቶፕ፤ ፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ጥገና እና የከበድ መኪና እና የሞተር ሳይክል ጥገና፤ለስልጠና የሚውል ሻይ ቡና እና የሆለታ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለታካሚ የሚሆን ምግብ የሚውሉ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በማዘጋጃ ቤታዊ በጀት የቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና የተሸከርካሪ ጥገና ግዥ በአገር አቀፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Imagine 1day International Organization invites sealed bids from eligible, qualified, and technically competent bidders with valid licenses to procure the below items for All projects.
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ቀጥሎ ያሉትን ግዥዎች በግልጽ ጨረታ በሎት አከፋፍሎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በተለያዩ ፕሮጀክት ሳይቶች ላይ የሚገለገልበትን የክሬሸር ማሽን፣ የኤሌክትሪክ ሞተር፣ ሪዋይንዲንግ የጥገና አገልግሎት የሚሰጡ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ከዚህ በታች በዝርዝር ያስቀመጣቸውን ንብረቶች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ብርሃን ለሕፃናት 1 አውቶሞቢል ተሽከርካሪ ረጅም ዓመት ያገለገለ (እ.ኤ.እ የ1989 ሞዴል ስሪት)፣ 6 (ስድስት) የሞተር ብስክሌት፣ 9 ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ 2 ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ 2 ተሽከርካሪ የቢሮ ወንበሮች፣ 1 ፕሪንተር፣ 1 የወረቀት መብሻ፣ ድርጅቱ ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ ያሉ የሒሳብ ሰነዶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሞተር ሳይክል፤ የኤሌክትሮኒክስ እና የፈርኒቸር ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ለማምረቻ እቃዎች የተለያየ የጽፈት መሳሪያዎች(STATIONARY) የፅዳት ዕቃዎችን ቋሚ እቃዎችን (furniture)፣ የደንብ ልብስ "Electricity BIO medical ኤሌክትሮኒክስ ICT: ሜካኒክስ Mechanics አዎቶሞቲቭ፣Aumotive ፤አርባን ፤urban፤አጊሪካልቸር፤Agiculture፤ የግንባታ ፤የሞተር ብስክሌቶች እና እቃዎችን በጨረታ የመጀመሪያ ጊዜ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት በስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት በ2018 በጀት ዓመት፡- ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያ/ስቴሽነሪ/ ሎት-2 ጎማ ሎት-3 ኤሌክትሮኒከስ ሎት-4 ፈርኒቸር 1 ሎት 5 ሁለት እግር ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢት/ያ ከልል ወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት 1- ኤሌክትሮኒከስ 2- ጽ/መሣሪያ 3- ፈርኒቸር 4- ሞተር ሳይክል 5- አላቂ የጽዳት ዕቃዎች 6- የስፖርት ትጥቆችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ከዚህ በታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ የተመለከቱ መስፈርቶችን (Specification) የሚያሟሉ ቢያንስ እንደ ጎርጎሮሳዊያን የዘመን አቆጣጠር ከ2023 እስከ 2025 ሥሪት የሆኑ በቁጥር አስር Bajaj Boxer ሞተር ሣይክሎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።