የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ለማምረቻ እቃዎች የተለያየ የጽፈት መሳሪያዎች(STATIONARY) የፅዳት ዕቃዎችን ቋሚ እቃዎችን (furniture)፣ የደንብ ልብስ "Electricity BIO medical ኤሌክትሮኒክስ ICT: ሜካኒክስ Mechanics አዎቶሞቲቭ፣Aumotive ፤አርባን ፤urban፤አጊሪካልቸር፤Agiculture፤ የግንባታ ፤የሞተር ብስክሌቶች እና እቃዎችን በጨረታ የመጀመሪያ ጊዜ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጅማ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ለማምረቻ እቃዎች የተለያየ የጽፈት መሳሪያዎች(STATIONARY) የፅዳት ዕቃዎችን ቋሚ እቃዎችን (furniture)፣ የደንብ ልብስ "Electricity BIO medical ኤሌክትሮኒክስ ICT: ሜካኒክስ Mechanics አዎቶሞቲቭ፣Aumotive ፤አርባን ፤urban፤አጊሪካልቸር፤Agiculture፤ የግንባታ ፤የሞተር ብስክሌቶች እና እቃዎችን በጨረታ የመጀመሪያ ጊዜ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ስለዚህ ተጫራቾች:-
-
ለተጠቀሱት የግዥ ዕቃዎች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመነ ግብር የከፈሉ ፣የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
ተጫራቾች የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት /ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚቸሉ መሆን አለባቸው፡፡
-
TIN እና VAT ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና TAX clearance ማቅረብ የሚችሉ::
-
ተ ጫ ራ ቾች የ ጨ ረ ታ ው ን ሰ ነ ድ ኦ ር ጅ ና ል ና ኮ ፒ በ መ ለ የ ት ታ ሸ ጎ ኤ ን ቨ ሎ ፕ (ለእያንዳንዳቸውበተለያየ ኤንቨሎፕ) ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለıo የሥራ ቀናት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ቁጥር 1. ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከየተባበሩት ዝቅ ብሎ ከጽ/ቤቱ 2 ቁጥር መግዛት ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪ ለያንዳንዳቸው (ሎት) 10000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተመሠከረለት (CPO) ማቅረብ አለባቸው፡፡
-
ጨረታው የሚከፈተው በጋዜጣ ከወጣበት ከioኛው የሰራ ቀን ከቀኑ በ6፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚህ ቀን በ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
-
የጨረታው አሸናፊ ዕቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት የጂማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ንብረት ክፍል እና የማምረቻ ንብረት ክፍል ገቢ አድረጎ ገንዘቡን ይቀበላል፡፡
-
አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
-
መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን ሙሉ በሙሉ መተው ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር0979564744/0917833091 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የጅማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
