Tender Detail

Tender Details


ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት (2ተኛ ጊዜ የወጣ የሚውል ቶፕ፤ ፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ጥገና እና የከበድ መኪና እና የሞተር ሳይክል ጥገና፤ለስልጠና የሚውል ሻይ ቡና እና የሆለታ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለታካሚ የሚሆን ምግብ የሚውሉ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


                                                                               የጨረታ ማስታወቂያ

ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት (2ተኛ ጊዜ የወጣ የሚውል ቶፕ፤ ፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ጥገና እና የከበድ መኪና እና የሞተር ሳይክል ጥገና፤ለስልጠና የሚውል ሻይ ቡና እና የሆለታ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለታካሚ የሚሆን ምግብ የሚውሉ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ 

  1. ዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ኖሮት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የያዘና የዘመኑን ግብር የከፈለ፤ 

  2.   በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር በአቅራብነት ዝርዝር የተመዘገበና ሰርትፍኬት ያለው፤ 

  3. ተጫራቾች ካወጣቹት ንግድ ስራ ዘርፍ ውጪ የተወዳደረ ተጫራቹ ከጨረታው ይሰረዛል፡ 

  4. ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 100000 ብር በሲፒኦ በስንቄ ባንክ ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10 /100 በባንክ ማስያዝ የሚችል፤ 

  5.  ተጫራቹ ጫረታውን ካሸነፈ ዕቃዎቹን በራሱ ወጪ እስከ ሆለታ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል፤ 

  6. መስሪያ ቤቱ ለሚጠረጥራቸው ና ማጣራት ለሚፈልገው ዕቃ ናሙና ማስቀረብ ይችላል፤ 

  7.  ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው በ8፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ 

  8. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 1000 ብር ከሆለታ ከተማ ገ/ኢ/ትብብር/ጽ/ ቤት በስንቄ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1051742481211/በቴሌ ብር 518221 ሆፕሬተር _ አያዲ 615783/181221 ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ትችላላችሁ፡፡

ማሳሰቢያ፤- መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ስበስጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0112370095፣0911045695፣ 0913445227 0922203464 0913987592 መጠየቅ ትችላላችሁ:: 

                                                         በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender