የቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ሲገለገልባቸው የነበሩትን ተሽከርካሪዎችንና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
St. Mary's University (ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር - 01/2018 - አዲስ አበባ
የቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ሲገለገልባቸው የነበሩትን ተሽከርካሪዎችንና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች
በቢሮው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት ከዩኒቨርሲቲው ሂሳብ ክፍል በመቅረብ በብር 300 (ሦስት መቶ) ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ።
- ተጫራቾች የሚገዙትን ቶዩታ ተሸከርካሪዎች እና ሞተር ብስክሌት ሜክሲኮ ከፌደራል ፓሊስ ዋና መስሪያ ቤት ወረድ ብሎ ከኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ በስተቀኝ ገባ ብሎ በሚገኝው የቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ዋና ቅጥር ግቢ በመገኝት ትራንስፖርት ቢሮውን በማነጋገር ተሸከርካሪዋችን መመልከት ይቻላል።
- ተጫራቾች ሊገዙት ለሚፈልጉት ተሽከርካሪዋች የሚያቀርቡትን ዋጋ በጨረታ ዶክሜንቱ ውስጥ በተዘጋጀው የመጫረቻ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ አስገብተው ለዚህ ጫረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው እሰከሚዘጋበት እሰከ ጥቅምት 17 ከጠዋቱ 4:30 2018 ዓ.ም ድረስ ማስገባት ይቻላል።
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዥ (ሲፒኦ) ከጨረታው ሰነድ ጋር ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው እለት 5:00 ላይ ተጫራቾች ወደንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን አሽናፊው ወዲያውኑ እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙት (ሲፒኦ) ታሳቢ በማድረግ ቀሪውን ገንዘብ በ10 ቀናት ወስጥ ከፍለው ንብረቱን የማንሳት ግዴታ አለባቸው።
- የጨረታ ተሳታፊዎች ወደ ጨረታው ሲመጡ ማንነታችወን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዎል።
- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሱ የመሰረዝ ወይንም የማራዘም መብት አለው።
አድራሻ: ሜክሲኮ ከፌደራል ፓሊስ ወረድ ብሎ ኦሊቢያ ነዳጅ ማደያ ወደ ቀኝ ገባ በሎ
ስልክ ቁጥር፡ 0115 580616 / 0911241445 /0912167291/ 0930011003
ንግድ ባንክ አካውንት 1000173538832
