የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጉራጌ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ ዞን ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሞተር ብስክሌት እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ አገለግሎት የሚውሉ የቢሮ ፈርኒቸር እና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ ፊርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል ጨረታ 3ኛ ጊዜ የወጣ በመስኩ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ
SNV Ethiopia invites bids for the supply of motorbikes for project support.
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴከተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ ሞተር ሰይከልሎችን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የተለያዩ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፤ የኤሌክትሪከ ዕቃዎች : የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተ
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ 1ኛ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ 2ኛ የሞተር ሳይክል ግዥ እና 3ኛ የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በ/ማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል lote one ሞተር ሳይክል፣ lote two የተለያዩ ወንበሮች lote three ኤሌክትሮኒክ lote four የውሀ እቃዎች መለዋወጫ lote five ቆርቆሮ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ 125CC እና 110 CC ጉልበት ያለው በቤኒዝል የሚሰራ ሞተር ሳይክል ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክልና ዴስክቶፕ ኮምፒውተር በውስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በጀት ዘመን ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሞተርሣይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፤ ሞተር ሳይክሎች፤ ጎማዎች፤ ለመለዋወጫ አገልግሎት ብቻ የሚውል የሞተር ሳይክል፤ የባጃጅ እና የብስክሌት አካል ባሉበት ሁኔታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ሞተር ሳይክል፣ አልባሳት እና ተሽከርካሪ በግልፅ እንዲሁም የሱፍ ጨርቅ /POLYESTER FABRIC MATERIAL፣ እስፔር ፓርት፣ ሞባይል ባትሪ ፣ TV፣ ጫማ ፣ ኮስሞቲክስ እና የህክምና እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ