በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት:የሰርቪስ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ አቶ ኡፋይሳ ቦጋለ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ዮርዳኖስ ታዴዎስ (2-ሰዎች) መካከል ባለው የአፈ/ም ክስ መነሻነት ሆኖ በሶዶ ከተማ በመሐል ክ/ከተማ ዋዱ ቀበሌ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ የቦታ ቁጥር 597፣ በምስራቅ የቦታ ቁጥር 601፣ በምዕራብ የቦታ ቁጥር 603፣ የቦታ መለያ ቁጥር 602 በሆነው 200 ካ/ሜ ይዞታ ላይ ያለው ቤት መነሻ ዋጋ ብር 1,964,386.50 /አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ስልሳ አራት ሺህ ሶስት መቶ ሰማኒያ ስድስት ብር ከሃምሳ ሳንቲም/ የሆነው መኖሪያ ቤት በጨረታ የሚሸጠው በቀን 27/11/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት ሲሆን ቤቱን ለመግዛት የሚፈልግ ቀርቦ እንዲጫረት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የሞተር ብስክሌት እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም ከካፒታል በጀት እና ከመደበኛ በጀት ሞተር ብስክሌት፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ጎማ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ እስጢፋኖስ ካሎ እና ከአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ዳዊት በለጠ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ መነሻነት ሆኖ በወላይታ ዞን የሚገኘውን ቤት በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ ቤቱን መግዛት የምትፈልጉ በዚህ ጨረታ ላይ እንድትሳተፉ የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ጥሪውን ያቀርባል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 ዓ/ም ከካፒታል በጀት የስብሰባ አዳራሽ ጠረጳዛ (የቢሮ ኃላፈ ጠረጴዛ ፊት ለፊት ፕሮቶኮል ወንበር፤ የችሎት አዳራሽ ጠረጰዛ፤ የችሎት የዳኞች ወንበር ፣ ሞተር ብስክሌት፤ ባዮሜትሪክ አቴንዳንስ ፤ ላፕቶፕ ኮሚፒዩተር እና ፕርንተር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አሳውጆ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 ዓ.ም ከመደበኛ በጀት የጽ/መሣሪያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አሳውጆ መግዛት ይፈልጋል፡፡