በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 ዓ/ም ከካፒታል በጀት የስብሰባ አዳራሽ ጠረጳዛ (የቢሮ ኃላፈ ጠረጴዛ ፊት ለፊት ፕሮቶኮል ወንበር፤ የችሎት አዳራሽ ጠረጰዛ፤ የችሎት የዳኞች ወንበር ፣ ሞተር ብስክሌት፤ ባዮሜትሪክ አቴንዳንስ ፤ ላፕቶፕ ኮሚፒዩተር እና ፕርንተር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አሳውጆ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 ዓ/ም ከካፒታል በጀት የስብሰባ አዳራሽ ጠረጴዛ (የቢሮ ኃላፈ ጠረጳዛ ፊት ለፊት ፕሮቶኮል ወንበር፤ የችሎት አዳራሽ ጠረጰዛ ፤ የችሎት የዳኞች ወንበር ፣ ሞተር ብስክሌት ፤ ባዮሜትሪክ አቴንዳንስ ፤ ላፕቶፕ ኮሚፒዩተር እና ፕርንተር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አሳውጆ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች፡-
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤
- ታከስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ዝርዝር የጨረታ ሠነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የግዥ ክፍያ ንብረት አስ/ር ደጋፍ የሥራ ሂደት እየመጡ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታ ሠነድ መግዛት ይኖርባቸዋል ፡፡
- 10,000 /አሥር ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ የተረጋገጠ CPO ከሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን የዋጋ ማቅረብያ ሠነዶቻቸውን ኦርጅናሉን በፖስታ በማሸግ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት እስከ መጨረሻው ቀን ከቀኑ 10፡00 ድረስ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የጨረታ ሠነዶቻቸውን ማስገባት አለባቸው፤ ጥራቱን በጥንቃቄ እናያለን ፡፡
- ዝርዝር የጨረታ ሠነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 /አሥር ቀናት/ ከቀኑ 10፡00 ድረስ በሣጥኑ መጨመር አለባቸው። በዕለቱ 11፡00 ታሽጎ በሚቀጥለው ቀን ማለትም በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሕጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡ በሠነዱ ከተባለው ውጪ ማቅረብ አይቻልም።
- በጨረታው ሠነድ የተፃፈውን የዕቃ ዓይነት ተጫራቾች በትክክል መሙላት አለባቸው፡፡ የሚያቀርቧቸው ዋጋ ከቫት ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ያሸነፈ ተጫራች ዕቃውን እስከ መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ፍርድ ቤቱ ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን መለወጥ ሆነ መሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፦ በስልክ ቁጥር 0465512100 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት
