Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
  • Address ወላይታ ዞን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0465512100
  • Website
  • Deadline29 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-29 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ እስጢፋኖስ ካሎ እና ከአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ዳዊት በለጠ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ መነሻነት ሆኖ በወላይታ ዞን የሚገኘውን ቤት በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ ቤቱን መግዛት የምትፈልጉ በዚህ ጨረታ ላይ እንድትሳተፉ የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ጥሪውን ያቀርባል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት


 

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ እስጢፋኖስ ካሎ እና ከአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ዳዊት በለጠ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ መነሻነት ሆኖ በወላይታ ዞን በሶዶ ዙሪያ ወረዳ ዋጭቃ ቀበሌ በአቶ ዳዊት በለጠ ስም ተመዝግቦ በሚገኝ በስተሰሜን መንገድ፣ በስተደቡብ አቶ በለጠ ሆንጃ፣ በስተምስራቅ በለጠ ሆንጃ፣ በስተምዕራብ መንገድ የሚያዋስነው 450 ካ.ሜ በሆነው ይዞታ ላይ ያለው ቤት መነሻ ዋጋ 430,000 (አራት መቶ ሣላሳ ሺህ ብር) የሆነው መኖሪያ በጨረታ የሚሸጠው በቀን 22/11/2017 ዓ.ም ከ4፡30 እስከ 5፡30 ሰዓት ድረስ በመሆኑ ቤቱን ለመግዛት የሚፈልጉ የ30,000 (ሣላሳ ሺህ ብር) ሲፒኦ በማሠራት በቦታው በመገኘት ሊጫረቱ እንደሚችሉ የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል።

 

የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት

 

Save Tender