Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
  • Address በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0916479021
  • Website
  • Deadline14 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-14 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች እና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የታችኛውን መዋቅር የቁጥጥር ዘርፍ ለማጠናከርእና ለመደገፍ በተያዘው በካፒታል ፕሮጀከት በጀት የሞተር ሳይከል ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት እና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

ምርመራ

1

የሞተር ሳይክል ጉልበት 150 CC እና 100

በቁጥር

 

03

ማስታወቂያው ከወጣት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15ቀናት በአየር ላይ

ውሎ በ16ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ9፡00 ይከፈታል፡፡

ቢሮው በሚያቀርበው እስፔስፍኬሽን

መሰረት

በመሆኑም ተጫራቾች፣

1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው::

3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺህ/ ብር በባከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ተጫራቶች በሙሉ የመንግስት ግዢ በ e-GP በኦንላይን/Online/ ሲስተም የተመዘገበ ብቻ እና ሰርተፊኬት ያለው መሆን አለበት፡፡

6. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/በጥሬ ገንዘብ በመከፈል በክልሉ ጤና ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ::

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋና ዶክመንታቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ጨምሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያውን ሲፒኦ ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ ወዲያው 9:00 ሰዓት ይከፈታል።

8. ጨረታው በቢሮው ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9. 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ይከፈታል፡፡

10. አሸናፊው ድርጅት የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ውል የሚፈጽም ሲሆን ያሸነፈውን የሞተር ሳይከል ከልል ጤና ቢሮ ወራቤ ማቅረብ ይጠበቅቦታል፡፡

11. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ 0939321839/0911832463

የማ/ኢትዮጵያ/ ክ/መ/ጤና ቢሮ ወራቤ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

Save Tender