Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የውኃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ቦንጋ
  • Address ቦንጋ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: +251-047-331-21-77
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/CP.O/ ወይንም በሁኔታዎች ላይ ያልተገደበ ቢድ ቦንድ / unconditional Bid Bond/ለ(90) የስራ ቀናት የሚቆይ 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ዉሃ/ማዕ/ኢነ/ቢሮ ስም በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  • opening dateበዚያዉ ዕለት ከሰዓት 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ዉሃ/ማዕ/ኢነ/ ቢሮ ይከፈታል::
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል ዕቃ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የውኃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ቦንጋ


ሞተር ሳይክል ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ውሃ/ዕቃ/ግ/ጨ/ቁ-004/2019

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል ዕቃ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች:-

  • ሞተር ሳይክል አቅራቢነት ዘርፍ የተሰማሩ መሆን ይጠበቅባቸዋል::
  • በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ፣ የአቅራቢነት ሰርተፊኬት፣ የቲን/tin/ እና የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  • ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ዶክሜንት ሊገዙ ሲመጡ ኦርጅናሉን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አቅርበው እንዲመሳከር የማድረግ ግዴታ አለባቸው::
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር / በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ዉሃ/ማዕ/ኢነ/ ቢሮ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000454343507 ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት ለተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሰነዱን መዉሰድ ይጠበቅባቸዋል::
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ/CP.O/ ወይንም በሁኔታዎች ላይ ያልተገደበ ቢድ ቦንድ / unconditional Bid Bond/ለ(90) የስራ ቀናት የሚቆይ 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ዉሃ/ማዕ/ኢነ/ቢሮ ስም በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማዘጋጀት አንድ(1) ኦርጅናልና ሁለት(2) ኮፒ በተለያዩ ፖስታ ታሽጎ ፖስታው ላይ ኦርጅናልና ኮፒ የሚል ጽሑፍ ተለይተው መቅረብ አለበት::
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በእያንዳንዱ ሞተር ሳይክል ዓይነት በገዙት ኦሪጂናል ሰነድ ላይ ባለው ስንጠረዥ ከነቫት በመጻፍ በሰም/በሙጫ/ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ዉሃ/ማዕ/ኢነ/ ቢሮ / ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ::
  • የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን ከሰዓት 8:00 ሰዓት ታሽጎ በዚያዉ ዕለት ከሰዓት 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ዉሃ/ማዕ/ኢነ/ ቢሮ ይከፈታል::
  • የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ከላይ በተገለጸው መሰረት ይሆናል:: በመክፈቻው ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች ያለመገኘት የጨረታ መክፈት ሂደት አያስተጓጉልም::
  • አሸናፊ ተጫራቾች ሞተር ሳይክል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝ/ክል/መ/ውሃ ማዕ/ኢነ/ ቢሮ ድረስ በማምጣትና በማስፈተሽና የማስረከብ ግዴታ አለበት::
  • ቢሮ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ 0473312551 ደውለው ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ::

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የውኃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ /ቦንጋ/

✨ messages.ai_summary
The South West Ethiopia People's Regional State Water, Mining and Energy Bureau seeks to buy motorcycles for office use through open tender. Bidders must be legally engaged in motorcycle supply and submit a renewed business license, registration, supplier certificate, TIN and VAT certificates.
Save Tender