Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ከፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 15178063
  • Website
  • Deadline12 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-12 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በጀት ዘመን ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሞተርሣይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በጀት ዘመን ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሞተርሣይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት

⁕    ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ የቲን ቁጥር እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

⁕    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (50,000) ሃምሳ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

⁕    ተጫራቾች CPO በጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

⁕    ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ከጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ቀርበው የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል።

⁕    ጨረታው ለ 15/ ለአሥራ አምስት ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ 16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ 8:30 ሰዓት ሲሆን ይከፈታል።

⁕    ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ባይገኙም የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።

⁕    አሸናፊ ድርጅት ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ 5 /አምስት የሥራ ቀናት ውስጥ ከግዥ/ቤት ውል የመግባት ግዴታ አለበት።

⁕    የጨረታው የሚታሸግበት ቀን ቅዳሜ እሁድ ወይም ከስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀንና ሰዓት ይሆናል።

⁕    መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 15178063/

0917064078 ይደውሉ።

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender