Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኦሞ ዞን የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline25 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ የሚያስችላቸውን የጨረታ ማስከበሪያ በእያንዳንዱ ሎት ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ከታወቀ ባንክ በሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማዘጋጀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  • opening dateጨረታው በዚሁ ዕለት ከሰዓት በኋላ 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Stationery Materials , Electronics Materials

በደቡብ ኦሞ ዞን የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳ ስር ለሚገኙ ለሴክተር መ/ቤቶች እና ታ/ማዘጋጃ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በደቡብ ኦሞ ዞን የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኦሞ ዞን የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳ ስር ለሚገኙ ለሴክተር መ/ቤቶች እና ታ/ማዘጋጃ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በቀረበ ዝርዝር መሰረት:-

  1. ሎት1. እስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ
  2. ሎት2. የሞተር ሳይክል ግዥ
  3. ሎት3. የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በመሆኑም ተጫራቾች:-

  1. በሚወዳደሩት የንግድ ዘርፍ ለ2019 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ላት፣
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ላት፣
  3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው/ላት፣
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ/ነች
  5. የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው/ላት፣
  6. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 /ሐያ አንድ / ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከበና ፀማይ ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል በበና ፀማይ ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር (01) በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ::
  7. ተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ የሚያስችላቸውን የጨረታ ማስከበሪያ በእያንዳንዱ ሎት ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ከታወቀ ባንክ በሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማዘጋጀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  8. ተጫራቾች የተገዛውን የጨረታ ሠነድ በመሙላት እና በማዘጋጀት ለእያንዳንዱ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ ፖስታ በማዘጋጀት ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ሎት 1 በ22ኛው ቀን /ሀያ ሁለተኛው/ ፣ ሎት 2 በ23ተኛው ቀን ፣ ሎት 3 በ24ተኛው ቀን የሥራ ቀን ከሆነ ብቻ ከ4:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ መግባት ይኖርበታል። ጨረታው በዚሁ ዕለት ከሰዓት በኋላ 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  9. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች እስከ በና ፀማይ ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 04 ድረስ በራሳቸው ወጪ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  10. ተጫራቾች ላሸነፉባቸው ዕቃዎች ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ የሥራ ቀናት ውስጥ በበና ፀማይ ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት በመቅረብ ውል መግባት ይኖርባቸዋል።
  11. ተጫራቾች በጨረታ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ያለመገኘት የጨረታውን መክፈቻ ሂደትን አያስተጓጉልም ውጤቱ ከተገለፀ ማየት ይችላሉ።

ማሳሰቢያ:- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- +251916856290

በደቡብ ኦሞ ዞን የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Bena Tsemay Woreda Finance Office, South Omo Zone, seeks suppliers in three lots: stationery, motorcycles and electronic items for woreda sector offices and town municipalities. Bidders need a renewed trade licence, registration, TIN, VAT and supplier certificate.
Save Tender