Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-7-71-02-11
  • Website
  • Deadline21 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-21 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Electronics Materials

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ ፊርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል ጨረታ 3ኛ ጊዜ የወጣ በመስኩ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ ፊርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል ጨረታ 3ኛ ጊዜ የወጣ በመስኩ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

–       ሎት፡- 1 ኤሌክትሮኒክስ

–       ሎት፡- 2 ፈርኒቸር

–       ሎት፡- 3 ሞተር ሳይክል 3ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው

•        የንግድ ምዝገባ ምስክር ያላቸው

•        ቲን ነባር ያላቸው

•        የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ

•        የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ የጨረታ ዋስትና ሎት1- ኤሌክትሮኒክስ 50,000፣ ሎት -2 ፈርኒቸር 50,000፣ ሎት፡- 3 ሞተር ሳይክል 50,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 

ማሳሰቢያ፡-

•        መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

•        የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

 

ለበለጠ መረጃ 0467710211 ይደውሉ።

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender