በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ውስጥ የሚገኘው የወረዳ 6 አስተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት 2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የየካ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት አመት 3ኛ ዙር የእቃ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለማከናወን ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከውስጥ ገቢ በጀት በመንግስት ግዥ መመርያ መሰረት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የትምህርት መገልገያ እና የቢሮ መሳሪያዎችን በ3ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ አስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል ማለትም ሎት አንድ (1) የደንብ ልብስ፣ እና ሎት ሁለት (2) የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የኅብረት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል።
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለወረዳዉ የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቤ/ጉ/ክ/መ/ ማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ ግልፅ በሆነ ጨረታ የደንብ ልብስ አይነቶችን ለወረዳው በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው የወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢት/ሥራና ክህሎት ቢሮ አረካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በስድስቱ ሎቶች ማለት፡- ሎት1 GMFA,SERVEYING እና BE ሎት2 አውቶሞቲቭ፣ ሎት3 ኤሌክትሮኒክስ እና ኤሌትሪካል መሣሪያዎች ሎት 4 ተገጣጣሚዎች፣ ሎት 5 ቋሚና አላቂ ጽ/መሣሪያ፣ ሎት6 ጋርመንትና ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ 1ኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት በ2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የህትመት ሥራዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እታዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪዎች እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል።
የየካ ክ/ከተማ የወረዳ 12 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በተቋሙ ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት ጽ/ቤቶች የሚውል አላቂ የቢሮ እቃዎች፤ የደንብ ልብሶች እና የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የት/ዘመን ለ2ኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 የፅህፈት መሣሪያ፣ ሎት 4 የትምህርት እቃዎች፣ ሎት 5 የፅዳት እቃዎች ሎት 7 የቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከታች የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የእድገት ጮራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል