Tender Detail

Tender Details

  • Company በቤ/ጉ/ክ/መ/ የማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0917179167
  • Website
  • Deadline17 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-17 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የቤ/ጉ/ክ/መ/ ማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ ግልፅ በሆነ ጨረታ የደንብ ልብስ አይነቶችን ለወረዳው በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው የወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በቤ/ጉ/ክ/መ/ የማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የቤ/ጉ/ክ/መ/ ማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ ግልፅ በሆነ ጨረታ የደንብ ልብስ አይነቶችን ለወረዳው በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው የወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

1.     ተጫራቾች የጨረታ ማስተካከያ ዋስትና 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ብቻ ከታወቀ ባንክ፣ በቼክ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

2.     ማንኛውም ተጫራች ሌላ ባቀረበው ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም ፡፡

3.     የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) ብር ብቻ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በቤ/ጉ/ክ/መ/ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 004 በመቅረብ መውሰድ ይቻላል።

4.     ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን ይሸጥና በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡20 ተዘግቶ በዕለቱ 4፡50 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሕጋዊ ወኪሎች ባይገኙም የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡

5.     የጨረታ መክፈቻ ቀን በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሚገኝበት ልዩ ቦታ በቤ/ጉ/ክ/መ/ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር የስራ ቀን ይሆናል፤ የጨረታ ሳጥኑ 24 ይሆናል፡፡

6.     ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሁለቱንም 1 ዋና እና 2 ቅጂውን በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው የዋጋ መሙያ ሰንጠረዥ ላይ ዋጋን በመሙላት ስማቸውን አድራሻቸውን በማስፈር በድርጅቱ ማህተምና በፊርማቸው በማረጋገጥ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

8.     መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

9.     የመረካከቢያ ቦታ በቤ/ጉ/ክ/መ/ፋይናንስ ቢሮ ይሆናል፡፡

10. ለእያንዳንዱ የእቃ ዝርዝር ናሙና ተጫራቾች ማምጣት ይኖርባቸዋል፤ ናሙና ካላመጡ ቢያሸንፉም ተቀባይነት የለውም ።

11. ማንኛውም ተጫራች የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምስክር ወረቀት የአቅራቢነት፤ የግብር ከፋይነት እና ከዕዳ ነፃ ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 

ለተጫራች መረጃ በስልክ ቁጥር 0917179167/0918369341 በመደወል መረዳት ይችላሉ፡፡

 

በቤ/ጉ/ክ/መ/ የማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደ...

READ MORE