Tender Detail

Tender Details


በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የት/ዘመን ለ2ኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 የፅህፈት መሣሪያ፣ ሎት 4 የትምህርት እቃዎች፣ ሎት 5 የፅዳት እቃዎች ሎት 7 የቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የገላን ጉራ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ/ም

 

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የት/ዘመን ለ2ኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 የፅህፈት መሣሪያ፣ ሎት 4 የትምህርት እቃዎች፣ ሎት 5 የፅዳት እቃዎች ሎት 7 የቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ተጋብዛችኃል።

1.     በዘርፉ አግባብነት ያለው ንግድ ፍቃድ ያላቸው።

2.     ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፍቃዳቸውን ያደሱ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO.) ያላቸው ፣ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3.     የመንግሥት ግዥ ለመሳተፍ የሚያስችል ማስረጃ ያላቸው እና ማቅረብ የሚችሉ።

4.     ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል እና ሰነዱን በመውሰድ ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/የሥራ ሂደት በመቅረብ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ፤ የሚጫረቱበትን ዓይነት፤ ለእያንዳንዱ ሎት ሲፒኦ የደንብ ልብስ ብር 12000 /አስራ ሁለት ሺህ ብር/፣ የፅሕፈት መሣሪያ ብር 7000/ ሰባት ሺህ/፣ ሕትመት ብር 1000 /አንድ ሺህ/፣ የትምህርት እቃዎች ብር 10000 / አስር ሺህ ብር/፣ የፅዳት እቃዎች ብ 15000/ አስራ አምስት ሺህ /፣ የጥገና እቃዎች ብር 6000/ ስድስት ሺህ ብር፤ የቋሚ እቃዎች ብር 12000 አስራ ሁለት ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ከሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6.     ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ይውልና በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሳጥኑ ታሽጎ ወዲያው ከጠዋቱ 4፡00 ላይ የጨረታው ሳጥን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።

7.     ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ሲያስገቡ በአንድ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ ኦርጅናል እና ኮፒ ተጠቅሶ መባል ይኖርበታል ።

8.     የጨረታው ሰነድ የሚሞላው በተቋሙ ሰነድ ላይ ብቻ ይሆናል። ተጫራቹ በራሱ ሰነድ ላይ ከሞላ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል።

9.     መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።

10.  ተጫራቾች ተወዳድረው ባሸነፉበት እቃዎች ላይ 10 ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

ለተጨማሪ መረጃ ቀበና ራሺያ ኤንባሲ ጎን ስልክ ቁጥር 0116182167/0116 58 45 33

የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender