Tender Detail

Tender Details

  • Company Dire Dawa Administration Police Commission (የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን)
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +25101117455
  • Website
  • Deadline19 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-19 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

Dire Dawa Administration Police Commission (የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን)


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

 

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ ለመፈጸም ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1.     የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ለ15 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ፋይናንስና ግዥ ዳይሬከቶሬት የሥራ ሒደት ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

2.     ተጫራቾች የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር ከፋይ የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ፣ ተጨማሪ እሴት ታከስ፤ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆንና የጨረታው ውጤት እንደታወቀ የሚመለስ የሚጫረቱበትን ብር 300,000 /ሶስት መቶ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4.     በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ተመራጭነት አለው፡፡

5.     የቴክኒካል ሰነድና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት ለየብቻ በፖስታ በማሸግ በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     የጨረታ ሰነድ ጥር 28/2018 ዓ/ም እስከ የካቲት 12/ 2018 ዓ.ም. ከ11:00 ሰዓት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን በፋይናንስና ግዢ አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 16 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

7.     ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 13/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሣጥኑ ታሽጎ 3፡30 ሠዓት ይከፈታል፡፡

8.     ፖሊስ ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0251-11-74-55/0251-11-37-43 በመደወል መረጃ ፖ.ሣ.ቁጥር 1453 ማግኘት ይችላሉ፡፡

የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን

Save Tender

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደ...

READ MORE