በጉምሩከ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎች ሎት -1-ሲስተም ዩኒት ፤ ሞኔተር ሎት 2 ተመላሽ የመኪና መለዋወጫ ፣ ሎት -3 -ተመላሽ ቶነሮች እና ያገለገሉ ተሽከርካሪ ወንበሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቴከኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ2017 ዓ.ም የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሣሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ አቃቂ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች ያገለገሉ የመኪና ዕቃዎች፤ የፋብሪካ ተረፈ ምርቶች እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን በግልፅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በደቡብ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጉዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማዎች የተቃጠሉ ዘይቶች እና እስከራፕ ባሌስትራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ንብረትነታቸው የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የሆኑትንና ዝርዝር መግለጫቸው ከዚህ በታች የተሰጡትን ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ቁጥር APPF/SP/03/17 አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) invites interested bidders to participate in the tender for the supply of Lot 1: - Heavy duty vehicles spare parts, Lot 2- Heavy duty machineries spare parts, Lot 3: - Workshop tools & materials and Lot 4: - Light duty vehicles spare parts.
የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች ኤሌክትሪክ ዕቃዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ያገለገሉና የተጋቡ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ለትምህርት ሥራ ማስፈፀሚያ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የስፖርት ትጥቆችን፣ የሕንፃ መሳሪያዎችን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የካቻማሊ መኪና መለዋወጫ፣ ፕላስቲክ የህፃናት መቀመጫ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ባቀዱት መሠረት የሀዋሳ ከተማ ቄራ አገልግሎት የስጋ ማመላለሻ ኮንቴነር መኪናዎችን ብዛታቸው 6 /ስድስት/ የሆኑትን ውጫዊ አካል Body /Van/ እና ውስጣዊ አካል Almunium Sheet በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በዳውሮ ዞን የታርጫ ጠቅላላ ሆስፒታል ከሆስፒታሉ ቋሚ ንብረቶች መካከል በተለያዩ ምክንያቶች የተወገዱ: የአዋቂና የህፃናት መኝታ የሴቶች ማዋለጃና እንዲሁም የቀዶ ጥገና ህክምና መስጫ አልጋዎች የመመርመሪያ ኮች፣ የዕቃ ማስቀመጫ ባለላሜራ ሎከር፣ የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪ፣ የመብራት ፕሎረስንት አቃፊ ብረቶችን፣ የቤት ክዳን አላቂ ቆርቆሮዎችን፣ የየሥራ ክፍሉ መብራት ተሸካሚ ብረቶችን፣ ያገለገሉ አሮጌ ጎማዎችንና የመኪና ባትሪዎችን፣ የተለያዩ ጉማጅ ብረታ ብረቶችንና የቀድሞ ሞድ ቴሌቭዥኖችን በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት ለፈላጊዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት መምሪያ እና በስሩ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ የመኪናዎቹ ሞዴል አይቨኮ ካርጎ እና ሲኖትራክ እንዲሁም የቢሾፍቱ ባለ 12 ሜትር ሲሆኑ ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ ሎት 2 የፅህፈት መሳሪያ ሎት 3 ቋሚ እቃዎች ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር አሸናፊ በመለየት በኮንትራት ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።