Tender Detail

Tender Details


በደቡብ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎች ማለትም:-

  1. የሸራ ድንኳን፣
  2. ብረታ ብረቶች፣
  3. የተሸከርካሪ ቦዲዎች፣
  4. ሞተር ሳይክል፣
  5. ያገለገሉ ጎማዎች፣
  6. የውሃ መሳቢያ ጄኔሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ዕቃዎችን ለመግዛት የምትፈልጉ፡-

  1. የጨረታ ማስከበሪያ CPO 20,000 ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት በአሸነፈበት ዕቃ ዋጋ ዕቃውን እስከ ምረከብ ድረስ 10% ማስያዝ አለበት።
  3. በጨረታ የወጡ ዕቃዎች በያሉበት ቦታ በመቅረብ ለይቶ ማየት አለባቸው፡፡
  4. የጨረታ ሠነድ አንድ ኦርጂናልና ኮፒ በጨረታ ሣጥን ውስጥ በማስገባት ከላይ በዝርዝር የቀረቡትን መስፈርቶች የምታሟሉ የጨረታ ሠነዱን ገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ.3 ቀርባችሁ በብር 100 በመግዛት መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው ለ12 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ13ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ለበለጠ መረጃ:-

ስልክ ቁጥር፡- 09 16 32 91 53 አና 09 10 10 92 16 10 ደውሎ መረዳት ይቻላል፡፡

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender