ድርጅታችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
City Administration of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት)
የተለያዩ የቋሚ እና አላቂ እቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ
የጨረታ ቁጥር/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/32/2017
ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም፡-
- ሎት 1. የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች
- ሎት 2. የተለያዩ ቋሚ እቃዎች
- ሎት 3. የተለያዩ የአይስቲ እና ኤሌትሮኒክስ እቃዎች
- ሎት 4. የህትመት እና ባነር ውጤቶች
- ሎት 5. የፅዳት እቃዎች
- ሎት 6. ከተሽከርካሪ ጋር ተያያዥነት ያላቸው እቃዎች
- ሎት 7. የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት
- ሎት 8. የታሸገ ውሃ የማቅሪብ አገልግሎት
- ሎት 9. የተለያዩ የደንብ ልብሶች
- ሎት 10. Subject of Procurement: Implementation of Integrated Design Consuitant & constructuon project Construction Project Management system for city Government of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
- በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል በኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት CH.DA አጠገብ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1፤ ሎት 2፤ ሎት 4፤ ሎት 5፤ ሎት 7 ሎት 8 እና ሎት 9 ለእያንዳንዱ ሎት 10,000 ብር /አስራ ሺህ ብር/ እና ሎት 3 እና ሎት 6 ለእያንዳንዱ 30,000 / ስላሳ ሺህ ብር / ሎት 10፣ 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በሁኔታች ላይ ያልተመሰረት ላይ የ90 ቀናት የባንክ ዋስትና (unconditional bid bond guarantes) ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ጋር በማያያዥ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥር ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በአሥራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 በግዥ ዳይሬክቶሬት ተሳታፊዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት ከሲ.አር.ዲ.ኤ አጠገብ
ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት
