በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለደሴ ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለሥልጣን አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በነጠላ ዋጋ ውድድር መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጀቶች ባለሥልጣን ከተዘጉ ድርጅቶች እና ለፈንድ ድጋፍ ካደረጉ ድርጅቶች ላይ ያገኛቸውን ንብረቶች እነሱም ተሽከርካሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች፣ ጄኔሬተር፣ ሶፋ፣ የውሃ ማጣሪያ፣ ኦቭን፣ ፍሪጅ እና የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚ/ር መሀንዲስ ዋና መምሪያ የውጊያ ምህንድስና ክ/ጦር ለ2018 በጀት ዓመት ካምፕ ውስጥ ለሚገኙ ቤቶች ጥገና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ ማቴሪያሎችን፣ የጀነሬተሮች መለዋወጫ የቀላል የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት እና የጽዳት እቃዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የእጅ ሞባይሎች ቀፎዎች፤ የቤት ስልኮች እና ሞደሞች፣ የፓወር እና ኔትዎርክ ስፔር ፓርቶች፣ የፊክስድ ኔትዎርክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዐይነት ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ሲፒዩ እና ሞኒተሮች፣ የተለያዩ ዓይነት ራኮች፣ የኔትዎርክ አንቴናዎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽኖች፤ ሲግኒቸር ፓዶች፤ ስካነሮች እና የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች፣ ያገለገሉ ላፕቶፖች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ጀኔረቶሮች፣ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ሰርቨሮች፣ የተለያዩ የአይሲቲ ስፔር ፓርቶች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ስክራኘ የፖል እንጨቶች፣ ብረታብረቶችንና ራኮችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ ያሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ጀነሬተር እና ኬብሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሽነሪ ዕቃዎችን በኪራይ ወስደው የነበሩ እና ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ ስማቸው የተጠቀሱ ተከራዮች በሊዝ ውሉ መሰረት የሊዝ ክራይ ክፍያውን ባለመክፈላቸው ምክንያት ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 103/90 እና 807/2005 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ከተከራዮቹ መልሶ የተረከበውን የካፒታል ዕቃዎችን በድርድር አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአ.ብ.ክ.መ የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በያዘው የግዥ ዕቅድ መሰረት ሎት -1 የጽ/መሳሪያዎችን፣ ሎት 2 የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ ሎት 3 ጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4 የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ሎት 5– ክሎሪን፣ ሎት 6 ህትመት፣ ሎት 7 የግንባታ ዕቃዎች፣ ሎት 8 ጀኔሬተር ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መ/ቤት) ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የዕቃዎች አቅርቦት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥር NCB WWC 08/2018 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በካፒታል ዕቃ ኪራይ ንግድ ሥራ አዋጅ ቁጥር 103/1998 አንቀጽ 6 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከተከራይ የተረከባቸውን ንብረቶች በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ወይም ማከራየት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለሚያሰራው መሶብ (የአንድ ማዕከል) አገልግሎት G+6 ህንጻ ግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎች እና የእጅ መሳሪዎችን ማለትም ሲሚንቶ፤ብረት፣ አካፋ፣ዶማ እና ተያያዥ ዕቃዎችን በሎት፡-፣ድንጋይ አሽዋና ጠጠር የመሳሰሉትን በሎት፡-2 የእንጨት አይነቶችን በሎት፡-3፣ዋተር ፓምፕ፣ጀነሬተርየቫይብሬተር ሆዝ፣የፕለይውድ (የጣውላ) መሰንጠቂያ ማሽን እና ተያያዥ ዕቃዎችን በሎት፡-4 እንዲሁም 14M3 Selfe Loading Concrete Mixer በሎት:-5 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የሚሆኑ የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥዎች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መ/ቤት) ለውሃ ቁፋሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የዕቃ አቅርቦት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥC NCB WWWC 07/2018 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የእጅ ሞባይሎች ቀፎዎች የቤት፣ ስልኮች እና ሞደሞች፣ የፓወር እና ኔትዎርክ ስፔር ፓርቶች፣ የፊክስድ ኔትዎርክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ሲፒዩ እና ሞኒተሮች፣ የተለያዩ ዓይነትራኮች፣ የኔትዎርክ አንቴናዎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽኖች ሲግኒቸር ፓዶች፣ ስካነሮች እና የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች፣ ያገለገሉ ላፕቶፖች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ጄኔሬቶሮች፣ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ ሰርቨሮች፣ የተለያዩ የአይሲቲ ስፔር ፓርቶች፣ ከአገልግሎት የተመለሱ ስክራኘ የፖል እንጨቶች፣ ብረታ ብረቶችንና ራኮችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን፡- 1. የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤ 2. የእርጥብ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤ 3. የውሃ ፓምፕ እና 4. የኤሌክትሪክ ጄነሬተር ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች እና አምራተቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of goods mentioned below.
ኩባንያችን ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች (ፓምፕ፣ ጄኔሬተር እና ተያያዥ እቃዎች፣ እንዲሁም ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Siket Bank S.Cinvites interested bidders to participate on the supply of Install, Test and Commissioning Silent Diesel Generator.