Tender Detail

Tender Details

  • Company የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር
  • Address ባህር ዳር ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058 222 14 79
  • Website
  • Deadline18 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Securityለሎት1 ብር 450,000.00 /አራት መቶ ሀምሳ ሺህ ብር/፣ ለሎት2 150,000.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ እና ለሎት3 950,000.00 /ዘጠኝ መቶ አምሳ ሺህ ብር/
  • opening date2025-12-18 00:00:00
  • Categories Water Construction Machinery And Equipment , Water Pipes And Fittings , Pumps, Motors And Compressors , Generators

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መ/ቤት) ለውሃ ቁፋሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የዕቃ አቅርቦት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥC NCB WWWC 07/2018 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር


 

የጨረታ ጥሪ

አገር አቀፍ ገልጽ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር NCB WWC 07/2018

 

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መ/ቤት) ለውሃ ቁፋሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የዕቃ አቅርቦት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥC NCB WWWC 07/2018 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ አቅራቢዎች የሚከተሉትን ህጋዊ ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡

 

ተ.ቁ

የሎት ቁጥር

ዋና ዋና የዕቃ ዝርዝር/ዓይነት Summery of goods

መለኪያ

ብዛት

1

ሎት-1

Generator and with all accessories

set

ጥቅል

2

ሎት-2

submersible pump with all accessories And pump power cable

Set/meter

ጥቅል

3

ሎት-3

Drilling Accessories/Bits Hammer Cylinders Tricone Rock Roller pes Bit And Drill pipe

Pcs

ጥቅል

 

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።

  1. የዘመኑን ግብር ከፍለው በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN፣ የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና ንግድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን አለበት፡፡ ተጫራቾች እነዚህንና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸውን መረጃዎች ኮፒ በማድረግ ጀርባው ፈርማና ማህተም በማድረግ በመጫረቻ ሰነዶቻቸው ላይ ማካተት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሚሆን ለ60 ቀን እና ከዚያ በላይ ጸንቶ የሚቆይ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ለሎት1 ብር 450,000.00 /አራት መቶ ሀምሳ ሺህ ብር/፣ ለሎት2 150,000.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ እና ለሎት3 950,000.00 /ዘጠኝ መቶ አምሳ ሺህ ብር/ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማሰራት ማስያዝ አለባቸው።
  3. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20 /ሃያ ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በመምጣት የማይመለስ ብር 1000 /አንድ ሺህ ብር/ በውሀ ስራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር ከተማ ከሚገኘው ከኮርፖሬሽኑ ዋና ግቢ ጠቅላላ ሒሳብ ክፍል ቢሮ እና አዲስ አበባ ከሚገኘው ከአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሳሪስ ቦንጋ ሆቴል ገባ ብሎ 100 ሜትር በመሄድ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ማለትም የቴክኒክና የዋጋ ሰነዳቸውን በሁለት ቅጅዎች ዋናና ቅጅ በማለት ቴክኒካልና ፋይናንሻል በተናጠል ለየብቻ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ባህር ዳር ከተማ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤት ውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 25 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የቴክኒካል ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት ግቢ ግዥና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 20ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ቢሮ ግዥ እና አቅርቦት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ቁጥር 25 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም ስልክ ቀጥር- 058222-14-79 መጠየቅ ይቻላሉ።

ማሳሰቢያ፡- አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ መግዛት ብቻ እንጅ የጨረታ ፖስታውን ማስገባት የሚቻለው ባህርዳር ዋናው መስሪያ ቤት መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

አድራሻ፡- ውሀ ስራዎች ኮርፖረሽን ዋናው መ/ቤት

ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 አዲናስ ጠቅላላ ሆስፒታል ፊት ለፊት

ፖ.ሳ.ቁ 106, ስልክ ቁጥር-0582221479

ባህርዳር

 

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን

 

Save Tender