በሀገር መከላከያ ሚ/ር መሀንዲስ ዋና መምሪያ የውጊያ ምህንድስና ክ/ጦር ለ2018 በጀት ዓመት ካምፕ ውስጥ ለሚገኙ ቤቶች ጥገና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ ማቴሪያሎችን፣ የጀነሬተሮች መለዋወጫ የቀላል የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት እና የጽዳት እቃዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።