በሀገር መከላከያ ሚ/ር መሀንዲስ ዋና መምሪያ የውጊያ ምህንድስና ክ/ጦር ለ2018 በጀት ዓመት ካምፕ ውስጥ ለሚገኙ ቤቶች ጥገና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ ማቴሪያሎችን፣ የጀነሬተሮች መለዋወጫ የቀላል የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት እና የጽዳት እቃዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሀንዲስ ዋና መምሪያ የውጊያ ምህንድስና ክ/ጦር ፊቼ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2018 ዓ/ም
በሀገር መከላከያ ሚ/ር መሀንዲስ ዋና መምሪያ የውጊያ ምህንድስና ክ/ጦር ለ2018 በጀት ዓመት ካምፕ ውስጥ ለሚገኙ ቤቶች ጥገና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ ማቴሪያሎችን፣ የጀነሬተሮች መለዋወጫ የቀላል የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት እና የጽዳት እቃዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በየዘርፉ የተሰማሩ እና ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ የንግድ ምስክር ወረቀት እና ቲን ነምበር ያላቸው፤ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንዱ ቅርንጫፍ አካውንት ያላቸው እና ካሸነፉ የአካውንት ቁጥር ለመስጠት ፈቃደኛ የሆኑ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፊቼ ካምፕ ግዥ ክፍል ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ጠቅላላ ዋጋ 1% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ዶክሜንታቸው ጋር በማያያዝ ሰነዳቸውን ፊቼ በሚገኘው ውጊያ ምህንድስና ክ/ጦር ዋናው መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው ታኅሣሥ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡45 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011 160 9003
በመሀንዲስ ዋና መምሪያ የውጊያ ምህንድስና ክ/ጦር ፊቼ
