Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተወሰነ
  • Address ሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክፍለ ከተማ አካባቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251911226744
  • Website
  • Deadline15 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Security2%
  • opening date2025-12-15 00:00:00
  • Categories Pumps, Motors And Compressors , Generators , Machinery

የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን፡- 1. የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤ 2. የእርጥብ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤ 3. የውሃ ፓምፕ እና 4. የኤሌክትሪክ ጄነሬተር ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች እና አምራተቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተወሰነ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር:-OCFCU/01/2026

የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን፡-

1. የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤

2. የእርጥብ ቡና መፈልፈያ ማሽን፤

3. የውሃ ፓምፕ እና

4. የኤሌክትሪክ ጄነሬተር ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች እና አምራተቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ፤-

1. በዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፤

2 ንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

3. የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤

4. የግብር ከፋይ ምዝገባ (ቲን ነምበር) ማቅረብ የሚችል፤

5. አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበበትን መረጃ ማቅረብ የሚችል፤

6. የወቅቱን ግብር መክፈሉ የሚያረጋገጥ 6 ወር ያልሞላ ከሊራንስ ማቅረብ የሚችል፤

7. አምራች ከሆኑ የአምራችነትን የሚገልፅ መረጃ ማቅረብ፤

8. ተወካይ ከሆነ/ከሆነች ህጋዊ የውከልና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ተጫራች፤

9. የመጫረቻ ሰነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) በኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ (OCFCU) በሚል በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000369311747 ወይንም በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንከ ሂሳብ ቁጥር100000595863 ገቢ በማድረግ ያስገቡበትን ደረሰኝ በመያዝ ከዩኒየኑ ዋና ካሸር ከኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አራት ቀን (14) ተከታታይ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00፤ ከሰዓት ከ7፡00 እስከ 11፡00 ፤ እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ። ሆኖም በዩኒየኑ አሰራርመሰረት ቅዳሜ የስራ ቀን በመሆኑ እንደ ስራ ቀን ይቆጠራል፤

10.ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 2% በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የከፍያ ማዘዣ በCPO በኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በሚል ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንከ፤ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፤ ከአዋሽ ባንክ ወይንም ከኦሮሚያ ባንከ ብቻ በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

11.ተጫራቹ የመጫረቻ ሰነድ ሲያቀርቡ የቴከኒከ እና ፋይናንስ ለየብቻው ኦርጅናል እና ኮፒ ብሎ መለየት ይኖርባቸዋል፤

12.ተጫራች ለሚጫረት ማሽን የተከላ እና የትራንስፖርት አገልግሎት በኪሎ ሜትር መግለፅ አለበት፤

13. የጨረታ መክፈቻ ቀን በተመለከተ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በ15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይበዩኒየናችን 3ኛ ፎቅ መሰብሰቢያ አደራሽ በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ሰነዱን በማስገባት እና በዚሁኑ ቀን በ4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፤ ሆኖም 15ኛው ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ የሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፤

14.የጨረታ ዋጋው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታ ሰነዱ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ45 የሰራ ቀናት ይሆናል።

15.ዩኒየኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ከፍለ ከተማ አከባቢ

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ገላን ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ ላይ ነው::

ኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሃላፊነቱ የተወሰነ

ለተጨማሪመረጃ ስልክ ቁጥር:-0114450046

ሞባይል:- +251978602162

የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒPS ሃላፊነቱ የተወሰነ

Save Tender