የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመታዊ የጽህፈት መሣሪያና የጽዳት ዕቃዎች መግዛት ስለፈለገ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥር WWC 04/2019 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን(ዋናው መ/ቤት) ለጋራዥ እና ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የዕቃ አቅርቦት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥር NCB WWC 05/2019 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባሕርዳር በሚገኘው ዋናው ግቢ ስቶር እና ፕላስቲክ ፋብሪካ ስቶር የሚገኙ ያገለገሉ ጎማዎች እና የቅየሳ መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን ለዙሀሙሲት መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው ፊልተር ማቴርያሎችን ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥር NCB WWC09/2018 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መ/ቤት) ለውሃ ቁፋሮ ስራ አገልግሎት የሚውል የዕቃ አቅርቦት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ በጨረታ ቁጥC NCB WWWC 07/2018 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባህር ዳር በሚገኘው ቢሯችን፡ ኮምቦልቻ እና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የሚገኙትን ያገለገለ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች እንዲሁም መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጽህፈት መሣሪያና የጽዳት ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።