Tender Detail

Tender Details

  • Company በሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address በሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ብላ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0224720757
  • Website
  • Deadline18 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Securityየጨረታ መነሻውን ጠቅላላ ዋጋ 6%
  • opening date2025-12-18 00:00:00
  • Categories Generators , Metals And Metal Working , Electrical Materials

የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ ያሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ጀነሬተር እና ኬብሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


 

ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ ያሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ጀነሬተር እና ኬብሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች ያለውን መስፈረቶች የምታሟሉ ማለትም-

  1. በአገለገሉ ብረታ ብረቶች እና በመሳሰሉት እቃዎች የመግዛት እና መሸጥ ህጋዊ የታደስ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው፤
  2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
  3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤
  4. ተጫራቾች ካሸነፋ በ3 ቀን ውስጥ ጠቅላላ ገንዘቡን ድርጅቱ በሚያሳውቀው አካውንት ገቢ ማድረግ የሚችል፤
  5. ንብረቱን መውሰድ የሚችለው ቅድሚያ 100% ክፍያ ከተፈጸመ በኋላ ነው፤
  6. ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት የምትችሉ ሲሆን መረጃ ቢያስፈልጋችሁ በስልከ ቁጥር 0224720757 /0910210832 በመደወል እንዲሁም በድርጅቱ አካል በመቅረብ ማግኘት ይችላል፡፡
  7. ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ መነሻውን ጠቅላላ ዋጋ 6% በሲፒኦ ወይም በድርጅቱ አካውንት ቁጥር ንግድ ባንክ 1000216116977 ላይ ገቢ ማድረግ አለበት ከጨረታ ራሱን ማግለል የሞከረ ወይም በሌላ ዋጋ ለይ ተመስረቶ ዋጋ የሞላ ካለ ያስያዘውን የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ወዲያዉን ይወረስበታል፡፡
  8. የጨረታ ማስከበሪያ ተመላሽ የሚሆነው ያሸነፈው ተጫራች ክፍያ ከፈጸመ በኋላ ሲሆን ይህም እጅግ ቢዘገይ ከ8 ቀን አይበልጥም፡፡
  9. ተጫራቹ ካሸነፈ ንብረቱን የሚጭነው በራሱ ንብረትና ተሽከርካሪ መሆኑን ማወቅ አለበት።
  10. ተጫራቹ በጨረታ ሰነዱ እና በፖስታው ላይ ሙሉ ስሙን አድራሻውን ማህተሙን ስ/ቁጥር እና ፊርማ ማስቀመጥ አለበት፡፡
  11. ጨረታውን ያሸነፈ ማንኛውም ተወዳዳሪ ለሚከፍለው ገንዘብ ህጋዊ ደረሰኝ ስሊፕ የመጠየቅ መብት አለው፡፡
  12. ጨረታው ከ25/03/2018 ዓ.ም እስከ 09/04/2018 ዓ.ም ለተከታታይ 15 ቀናቶች የሚቆይ ሲሆን በ09/04/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  13. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በሰሜን ሸዋ ዞን የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

 

Save Tender