የውጭ ኦዲተር የጨረታ ጥሪ (ለሁለተኛ ጊዜ) - የ2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም. የፋይናንስ ሪፖርቶች ኦዲት - የዶ/ር ደስታ ላንገና ፋውንዴሽን
በማዕከላዊ ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያ እና የቢሮ አላቂ እቃዎች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
የመድኃኒትና የህክምና እቃ ግዥ፣ የምግብ አገልግሎት፣ የጭነት መኪና ኪራይ እና የጉልበት ስራ (4 ሎቶች) – መ/ቁ 02/2019 – የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል
የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ/መ/ክልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 ኪሜ ከቡታጅራ 38 ኪሎ ሜትር ርቀትና ከአዲስ አበባ 196 ኪ ሜትር ላይ በአገና ከተማ የሚገኝ ኮሌጅ ሲሆን በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጉን የሥልጠና ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ፋይ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አዲስ የውሃ መስመር ግንባታ ዝርጋታና ማስፋፊያ ፕሮጀክት WWC ደረጀ 2ና ከዛ በላይ ተቋረጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር የፋይናንሻል ስራ እንቅስቃሴ ከጥቅምት 01/2016 ዓ/ም እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የ2016 እና የ2017 ሂሳብ ዘመን የሁለት ዓመት ደጋፊ ሰነዶችን የያዘ የ2016 ዓ.ም.
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ልማት ጽ/ቤት የእንስሳት መድሀኒቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ የማዳበሪያ ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ ለስራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸውን የኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞናሊቲ አቶ ሱማሞ ዶባሞ ኢርግቾ በዱቤ ግዥና ኪራይ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛው በውሉ መሰረት የኪራይ ክፍያ ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዳቦ ማምረቻ ማሽነሪ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በማረቆ ልዩ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን እስቴሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራች፡-
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት Enterprise Resource Planning (ERP) system አገልግሎት ለመተግበር በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋ/ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓ.ም ለከተማው ለመንግስት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ቡ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በቤንች ሸኮ ዞን በሼይ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ከነ ሰርቪስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የቢሮ አላቂ እቃዎች (ስቴሽነሪ) እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት አመት በወረዳው ማእከል ሚቄ ከተማ የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት 2(ሁለት) ብሎከ የተማሪዎች መማሪያ እና 1(አንድ)ብሎክ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ስለፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ያለው ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የሚያሟላ ድርጅት እንዲወዳደር ይጋብዛል፡፡
Request for Expression of interest (EOI) for Consultancy Services
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን/በዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ ስቴሽነሪ/ ጨረታ ለመዳድር በመግዛት ይፈልጋል ፡፡