የመድኃኒትና የህክምና እቃ ግዥ፣ የምግብ አገልግሎት፣ የጭነት መኪና ኪራይ እና የጉልበት ስራ (4 ሎቶች) – መ/ቁ 02/2019 – የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል
የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎችን እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን ለማህበረሰብ አቀፍ መድኃኒት ቤት እና ለሆስፒታሉ የሚሆን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡