Tender Detail

Tender Details


የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎችን እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕ/ኢት/ክል/መን/ የሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል


የጨረታ ማስታወቂያ-ቁ2

 

የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ

የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን፤

የቢሮ ፈርኒቸር

የፅህፈት መሳሪያ፤

የፅዳት እቃዎችን ፤ እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በጨረታው መሳታፍ የሚፈልጉ ተጫረቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸዉ።

❖  የቫት ተመዝጋቢ ሆነው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የ2018 በጀት ዓመት

❖  የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።

❖  ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀዉን ሰነድ ለመስሪያ ቤቱ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እያንደንዱን ሰነድ መውሰድ ይችለሉ።

❖  ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት ኦርጅናል 1 እና ፎቶ ኮፒ 1 እያንዳንዳቸውን በማሸግ እና ጠቅላላውን በአንድ ፖስታ ጋር በሰም በማሸግ ማቅረብ አለባቸዉ።

❖  ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO በመ/ቤቱ ስም (5,000) አምስት ሺህ ብር/ ለእያንደንዱ ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

❖  ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 07 ቀናት በኋላ በ 8ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕገዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይሆናል፡፡

❖  አሸናፊ የሆነ አቅራቢ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃዎችን የማስጫኛ እና የማዉረጃ ወጪ እንድሁም የትራንስፖርት በራሱ ወጪ የሚያቀርብ ይሆናል።

❖  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡- 0465560281/0926182111/0941985165 ላይ መደወል ይቻላል።

አድራሻ፡- ሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል

 

የሀላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል

Save Tender