በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን እስቴሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራች፡-
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን እስቴሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራች፡-
- ሎት 1፡- እስቴሽነሪ
- ሎት 2፡- ኤሌክትሮኒክስ
- ሎት 3፡- ፈርኒቸር
- ሎት 4፡- የተሽከርካሪዎች መኪና ጎማ
- የቫት ተመዝጋቢ ሰርቲፊኬት የሚያቀርብ
- የዘመነ ግብር የከፈለ
- የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
- የግብር ከፋይ ቲን ነበር ማቅረብ የሚችል
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 (20000) ሀያ ሺህ ብር ሎት 2 (20000) ሀያ ሺህ ብር ሎት 3 ፈርኒቸር 50000 ሀምሳ ሺህ ብር ሎት 4 የተሽከርካሪዎች መኪና ጎማ 50000 ሀምሳ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ፣ ካሽ ወይም ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል ተጫራች የተዘጋጀውን የመወዳደሪያ ሰነድ ከምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የማይመለስ 200 ሁለት መቶ ብር ከፍሎ በመውሰድ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት 1 አርጂናልና 1 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 16 ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
በተጫራች ተሞልተው የሚቀርቡ ዋጋዎች በግልጽ የሚታይ ወይም ስርዝ ድልዝ መሆን የለበትም
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ማሳሰቢያ
የተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ አለመገኘት የጨረታውን መክፈቻ ቀን አይቀየርም ለበለጠ መረጃ፡- 0925109200/0929947257/0929938904/0939330829/0916515263
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ ስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
