Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት
  • Address ሆሳዕና ከተማ ወደ ወልቂጤ መውጫ መንገድ ካቶሊክ ት/ቤት ጎን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912818102
  • Website
  • Deadline25 Sep 2026, 2:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price30000 (ሶስት መቶ ብር)
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 15 ቀን ቆይቶ በ 15ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Software & Applications Development , Software Provision, Development And Web Design , software

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት Enterprise Resource Planning (ERP) system አገልግሎት ለመተግበር በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር CEDCSE /NO 06/2018

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት Enterprise Resource Planning (ERP) system አገልግሎት ለመተግበር በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡-

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  2. ፈቃዳቸውንና ምዝገባ ሰርተፍኬታቸውን A2018 ዓ.ም ያሳደሱ፣ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
  3. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘረውን አንዳንዱን ዋጋ ሞልተው / ፈርመው እና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ፋይናንሻል ኦርጂናል ዶክመንት አንድ እና ፋይናንሻል ኮፒ ሁለት ቴክኒካል ኦርጂናል ዶክመንት አንድ እና ቴክኒካል ኮፒ ሁለት ለየብቻ በማድረግ እና በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰ፤5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 15ኛው ቀን 8:30 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ3ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ9፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የስራ ቀን ካለሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ተዘግቶ ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) 50,000 (ሀምሳ ሺህ ብር) ቴክኒካል ዶክመንት ውስጥ አስገብተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ 30000 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከቶሬት ክፍል ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  7. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0912818102/0955445261 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የድርጅቱ አድራሻ ሆሳዕና ከተማ ወደ ወልቂጤ መውጫ መንገድ ካቶሊክ ቤት ጎን ላይ

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Central Ethiopia Design and Construction Supervision Enterprise seeks to procure implementation services for an Enterprise Resource Planning (ERP) system through national open tender. Bidders must have renewed business license, TIN, and VAT registration.
Save Tender