በማዕከላዊ ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የጽህፈት መሳሪያ እና የቢሮ አላቂ እቃዎች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
በማዕከላዊ/ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ዳሎቻ ወረዳ ት/ቤቶች ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የኢንቃት አጋም ት/ቤት መማሪያ ክፍል ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በስልጤ ዞን በዳሎቻ ከተማ አሰተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ በ2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን በዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያሰራው የመንገድ ዳር መብራት ዝርጋታ (street light pole installation) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ።