በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ዳሎቻ ወረዳ ት/ቤቶች ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የኢንቃት አጋም ት/ቤት መማሪያ ክፍል ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ/ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ዳሎቻ ወረዳ ት/ቤቶች ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የኢንቃት አጋም ት/ቤት መማሪያ ክፍል ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ደረጃቸው GC/BC-6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ፣
- የታደሰ የንግድ ፈቃድና የስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
- የኮንስትራክሽንና ከተማ ልማት ሚኒስቴር የዘመኑን የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ፤
- የጨረታ ዋስትና 60,000 (ስልሳ ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችሉ፤
- የመስራት አቅም እንዳላቸው የሚገልፅ የወቅቱን የባንክ እስቴትመንት እና የስራ ልምድ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የኦዲት ሪፖርት እና የድርጅቱን አወቃቀርና ከዚህ በፊት የሰሯቸውን ስራዎች የሚገልፅ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ ተቋራጮች ሰነዱን ዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር በመቅረብ ለሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሽያል ዶክመንቱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ፣ ቴክኒካል ዶክመንቱን አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ ዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ ዕለት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ
-
-
-
- ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛሉ፡፡
- የተወዳዳሪ ተቋራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀኑን አይለውጥም።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-
-
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0949018781/0913104134 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በማዕ/ኢ/ክ/መ የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
