በማዕከላዊ/ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ/ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ/ኢ/ክ/መ/በስልጤ ዞን የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም
- ሞተር ሳይክሎች
- የጽህፈት መሳሪያ እና የቢሮ አላቂ እቃዎች
- የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈለ
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የሚያቀርብ
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ
- የአቅራዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለተራ ቁጥረ 1/አንድ/ 35,000 /ሰላሳ አምስት ሺህ ብር/፣ ለተራ ቁጥር 2/ ሁለት/ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ /በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /ቢድ ቦን/ በጥሬ ገንዘብ ገቢ ማስያዝ የሚችል
ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለያንዳንዱ ሰነድ 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፣ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በስልጤ ዞን ከዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል። የጨረታ ሳጥኑ ሰነድ ማስገቢያው የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት እለት ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡-
- ተወዳዳሪዎች/ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀኑን አይለውጥም።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- 0925109803/0916346115 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የዳሎቻ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
