በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ ለስራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸውን የኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዲያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሾኔ ምድብ ችሎት የዙሪያ አጥር ለማስገንባት የሥራ ተቋራጮችን ማህበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡