በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል ኦክስጅን ሲሊንደር አስሞልቶ ለማምጣት የጭነት የመኪና ኪራይ ባህር ዳር ደርሶ መልስ ጭኖ ለማምጣት እና መድሀኒት ከጎንደር ወደ መተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለማምጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በአብክመ በአዊ/ብሔ/አስ/ገ//ዋና መምሪያ የፋ/ለ/ወ/ገ/ጽ/ቤት የፋግታ ለኮማ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በእንደውሃ ቀበሌ የጉደር መስኖ ውሃ ግድብ የካናል ማራዘም ስራ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. ሲሚንቶና ሌሎች ቁሳቁሶች፣ ሎት 2. አሽዋ ፣ ድንዳይና ጠጠር እና ሎት 3. ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ በውሃ ነክ ስራዎች የተሰማሩ ተቋራጮችን ለሙያ አገልግሎት ብቻ ተቋራቾችን ና አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ በመለየት ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል::
ሜዴክስ ዲያግኖስቲክስ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስር ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድርጅት አንዱ የሆነው የንጋት ኮርፖሬት አካል ሲሆን ፤በክልሉ የሚገኘውን የጤና አገልግሎት ጥራት ማሻሻል ተቀዳሚ ተግባሩ ነው። ይህን መሠረት በማድረግ መድሀኒት ከውጭ ለማስገባት ባወጣው ኢምፖርት ፈቃድ ቁጥር 13132/MEMDICER/2024 መሰረት ከሀገር ውስጥ የመድሃኒት እና የላቦራቶሪ ግብአት አምራች ድርጅቶች /ፋብሪካዎች/ ጋር ለ2017 ዓ/ም በጀት አመት ለ1 አመት የሚቆይ ውል ይዞ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በአብክመ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚዉል የህትመት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ጐጃም ዞን የሰዴ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ለሰዴ ወረዳ መንገድ እና ትራንስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ድልድይ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል።
የአዊ/ብሔ/አስ/ገንዘብ መምሪያ የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳድር ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት ለጓንጓ ወረዳ መ/ኮ/ጽ/ቤት የኦዲዮ ቬዥዋል ቪዲዮ ካሜራ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች ከተመደበላቸው የሥራ ማስኪያጃ በጀት ውስጥ የተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ጎንደር ዞን የመካነ ኢየሱስ /ከ/አስ/ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን መሪ የተለያዩ ግዥዎችን ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ከሎት 1 እስከ ሎት 4 የእቃ አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአይከል ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ፈ/ን አስ/ድን በከተማው የውስጥ ገቢ እና በክልሉ በጀት የአይ/ከ/አስ/ከ/መ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ ጽ/ቤት ለሚያሰራው መሠረተ ልማት ሥራ ማለትም ሎት 1 የጠጠር መንገድ Package/NoAYKELE MAIN/1/24/25 ከአለምቀን ሸድ እስከ አባይ ሲሳይ ቤት 240 ሜትር ሎት 1 የኮብልስቶን መንገድ ጥገና Package/No AYMEL/C/MAN/01/24/25 499.82 ካ.ሜ ሎት 1 የውሃ መስመር ጥገና 75 ሜትር Package/No AYMEL/C/MAN/01/24/25 የግንባታ ሥራዎችን ከደረጃ 7 እስከ ደረጃ 1 ያሉት ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ጎርደማ ቁጥር 2፣ዱዱ ቁጥር 2፣ ጨረጨራ ቁጥር 10 የኦፕተር ቤት፣ጥበቃ ቤት፣ ሻወር እና ሽንት ቤት የግንባታ ስራ ለማሰራት ፣ እና የመሬት ቁፋሮ እና አፈር መመለስ እና የግንባታ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ቦታዎችም ጎርደማ ፣ ዱዱ ቀበሌ 14 ፤ ጨረጨራ ቀበሌ 11 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ግዜ የወጣ ለአዲስ አበባ እንግዳ ማረፊያ የሚሆን ፍራሽና የበር ምንጣፍ ግዥ
በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከ2008 በጀት ዓመት እስከ 2016 በጀት ዓመት ድረስ ያለውን ሂሳብ መስፈርቱን የሚያሟሉ ኦዲተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
የምግብ ቤት መመገቢያ እና መገልገያ እቃዎች ግልፅ ጨረታ ግዥ
የብረት ሎከርና አልጋ ግልፅ ጨረታ ግዥ
Procurement of Natural science Laboratory Chemicals
Procurement of የልማት መሳሪያ
procurment of Laptop Computer , for Journal of education , wisdom campus(2)
የመኪና መለዋወጫ
Lot=044 of Human medical supplies (አውቶክሌቭ ማሽን ለሆስፒታል አገልግሎት )