የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአይከል ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ፈ/ን አስ/ድን በከተማው የውስጥ ገቢ እና በክልሉ በጀት የአይ/ከ/አስ/ከ/መ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ ጽ/ቤት ለሚያሰራው መሠረተ ልማት ሥራ ማለትም ሎት 1 የጠጠር መንገድ Package/NoAYKELE MAIN/1/24/25 ከአለምቀን ሸድ እስከ አባይ ሲሳይ ቤት 240 ሜትር ሎት 1 የኮብልስቶን መንገድ ጥገና Package/No AYMEL/C/MAN/01/24/25 499.82 ካ.ሜ ሎት 1 የውሃ መስመር ጥገና 75 ሜትር Package/No AYMEL/C/MAN/01/24/25 የግንባታ ሥራዎችን ከደረጃ 7 እስከ ደረጃ 1 ያሉት ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡