በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የመኪና መለዋወጫ ዕቃ /ለ2ኛ ጊዜ/፤ ሎት 2. የቤት ክዳን ቆርቆሮና ሚስማር፣ ሎት 3. የምግብ ምርቶች/በኮንትራት ውል አቅርቦት/፣ ሎት 4. የእህል ምርት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች ከተመደበላቸው የሥራ ማስኪያጃ በጀት ውስጥ የተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡