ሜዴክስ ዲያግኖስቲክስ ለ2019 በጀት ዓመት መድኃኒቶችን እና የህክምና መሳሪያዎችን ከአዲስ አበባ ድርጅቱ ባሉት ቅርንጫፎች ደሴ፣ ጎንደር እና ባህርዳር የትራንስፖርት/ማጓጓዣ አገልግሎት ለማግኘት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ሜዴክስ ዲያግኖስቲክስ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስር ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድርጅት አንዱ የሆነው የንጋት ኮርፖሬት አካል ሲሆን ፤በክልሉ የሚገኘውን የጤና አገልግሎት ጥራት ማሻሻል ተቀዳሚ ተግባሩ ነው። ይህን መሠረት በማድረግ መድሀኒት ከውጭ ለማስገባት ባወጣው ኢምፖርት ፈቃድ ቁጥር 13132/MEMDICER/2024 መሰረት ከሀገር ውስጥ የመድሃኒት እና የላቦራቶሪ ግብአት አምራች ድርጅቶች /ፋብሪካዎች/ ጋር ለ2017 ዓ/ም በጀት አመት ለ1 አመት የሚቆይ ውል ይዞ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።