Tender Detail

Tender Details

  • Company ሜዴክስ ዲያግኖስቲክስ
  • Address ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 ኖክ አካባቢ ሪየስ ኢንጅነሪንግ ህንፃ 2ኛ ፎቅ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 058 320 6668
  • Website
  • Deadline27 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Pharmaceutical Products

ሜዴክስ ዲያግኖስቲክስ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስር ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድርጅት አንዱ የሆነው የንጋት ኮርፖሬት አካል ሲሆን ፤በክልሉ የሚገኘውን የጤና አገልግሎት ጥራት ማሻሻል ተቀዳሚ ተግባሩ ነው። ይህን መሠረት በማድረግ መድሀኒት ከውጭ ለማስገባት ባወጣው ኢምፖርት ፈቃድ ቁጥር 13132/MEMDICER/2024 መሰረት ከሀገር ውስጥ የመድሃኒት እና የላቦራቶሪ ግብአት አምራች ድርጅቶች /ፋብሪካዎች/ ጋር ለ2017 ዓ/ም በጀት አመት ለ1 አመት የሚቆይ ውል ይዞ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

ሜዴክስ ዲያግኖስቲክስ


 

በድጋሚ  የወጣ  የመድሃኒት  ግዥ  ግልጽ  የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

ሜዴክስ ዲያግኖስቲክስ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስር ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድርጅት አንዱ የሆነው የንጋት ኮርፖሬት አካል ሲሆን ፤በክልሉ የሚገኘውን የጤና አገልግሎት ጥራት ማሻሻል ተቀዳሚ ተግባሩ ነው። ይህን መሠረት በማድረግ መድሀኒት ከውጭ ለማስገባት ባወጣው ኢምፖርት ፈቃድ ቁጥር 13132/MEMDICER/2024 መሰረት ከሀገር ውስጥ የመድሃኒት እና የላቦራቶሪ ግብአት አምራች ድርጅቶች /ፋብሪካዎች/ ጋር ለ2017 ዓ/ም በጀት አመት ለ1 አመት የሚቆይ ውል ይዞ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በመሆኑም ድርጅቶች /አምራች ፋብሪካዎች/ የሚያመርቱትን መድሃኒት በአይነት፣ በመጠን እና በግራም በመግለፅ የሚያቀርቡበትን /መሸጫ ዋጋ/ በተጨማሪም ለዚሁ ግብአት የትራንስፖርት አገልግሎት የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ባህርዳር ድረስ ለማድረስ አገልግሎቱን የሚሰጡበትን ዋጋ አካትተው በዝርዝር እንዲያቀርቡ ይጠበቃል።

  1. ዋጋ ሞልተው ሲያቀርቡ የመድሃኒት አምራች መሆናቸውን የሚገልፅ EFDA ሰርትፍኬት እና በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ አይይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል።
  3. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ሰነድ ከጥር 30/2017 ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት፣ የባ/ዳር ተወካዮች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
  4. ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
  5. የግብር ከፋይ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ቲኦቲ እና የቫት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  6. ተወዳዳሪዎች የቴክኒካል ፕሮፖዛል፣ የዋጋ ማቅረቢያ እና ሌሎች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዶችን በሰም በታሸገ ኢንቮሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  7. ሲፒኦ በባንክ ሁለት በመቶ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። ሰነዱን የሚያቀርቡበት መንገድ በአካል ወይም በፖስታ ቁጥር 1555 ስ/ቁ 058 320 6668/058 320 70 68 መደወል ይችላሉ።
  8. አድራሻ ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 ኖክ አካባቢ ሪየስ ኢንጅነሪንግ ህንፃ 2ኛ ፎቅ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

 

ሜዴክስ  ዲያግኖስቲክስ

 

Save Tender