Tender Detail

Tender Details

  • Company የፋግታ ለኮማ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 096 085 5149
  • Website
  • Deadline03 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction and Water Works

በአብክመ በአዊ/ብሔ/አስ/ገ//ዋና መምሪያ የፋ/ለ/ወ/ገ/ጽ/ቤት የፋግታ ለኮማ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በእንደውሃ ቀበሌ የጉደር መስኖ ውሃ ግድብ የካናል ማራዘም ስራ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. ሲሚንቶና ሌሎች ቁሳቁሶች፣ ሎት 2. አሽዋ ፣ ድንዳይና ጠጠር እና ሎት 3. ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ በውሃ ነክ ስራዎች የተሰማሩ ተቋራጮችን ለሙያ አገልግሎት ብቻ ተቋራቾችን ና አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ አሸናፊ በመለየት ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል::

የፋግታ ለኮማ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት


 

ግልጽ  የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በአብክመ በአዊ/ብሔ/አስ/ገ//ዋና መምሪያ የፋ/ለ/ወ/ገ/ጽ/ቤት የፋግታ ለኮማ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በእንደውሃ ቀበሌ የጉደር መስኖ ውሃ ግድብ የካናል ማራዘም ስራ አገልግሎት የሚውል

  • ሎት 1. ሲሚንቶና ሌሎች ቁሳቁሶች፣
  • ሎት 2. አሽዋ ፣ ድንዳይና ጠጠር
  • ሎት 3. ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ በውሃ ነክ ስራዎች የተሰማሩ ተቋራጮችን ለሙያ አገልግሎት ብቻ ተቋራቾችን ና አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ አሸናፊ በመለየት ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል::

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል::

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው::
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ማቅረብ የሚችሉ::
  3. የታደሰ የብቃት ማረጋጋጫ ያለው::
  4. የግዥ መጠን ከ200,000.00 ብር በላይ ስለሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባችኋል:: የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ሰርተፊኬት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከኦሪጅናል ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
  6. የሚፈልገውን የግንባታ ስራና የቁሳቁስ ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ::
  7. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን በማይመለስ ብር 100,00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ፋግታ ለኮማ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ማግኘት ይችላሉ::
  8. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና የሞሉትን ዋጋ ብር አንድ ፐርሰንት በሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ በገ/ኢ/ጽ/ቤት የገቢ ደረሰኝ /መሂ-1 /ገቢ በማድረግ የደረሰኙን ፎቶ ኮፒ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር ማያያዣ አለባቸው::
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ዋናውን በፖስታ በማሸግ በፋ/ለ/ወ/ገ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በግዥ/ን/አስ/ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 04 በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሣጥን ዘወትር በሥራ ሠዓት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በበኩር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀን ማቅረብ ይችላሉ::
  10. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋ/ለ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በቢሮ ቁጥር 04 ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በበኩር ጋዜጣ ከወጣት በ22ኛው ቀን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሣጥኑ ከጥዋቱ 4፡00 ታሽጐ ከጥዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፣ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባይገኙም ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ከመክፈት አያግደውም::
  11. አሸናፊው ማሸነፉ ከታወቀበት 5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አስር በመቶ የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ከሆነ በፋ/ለ/ወ/ገ/ኢ/ጽ/ቤት የገቢ ደረሰኝ /መሂ-1/ በማስያዝ ከአሰሪው መ//ቤት ውል በመያዝ መስራትና ማቅረብ ይኖርበታል::
  12. አሸናፊው የአሸነፋቸውን ቁሳቁሶች ስራው ከሚገኝበት እንደውሃ ቀበሌ ድረስ ማቅረብ አለበት::
  13. አሸናፊ የሚለየው በሎት ድምር ነው::
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  15. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሣተፍ የሚፈልጉስለ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 096 085 5149 በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ::

 

የፋግታ  ለኮማ  ወረዳ  ግብርና  ጽ/ቤት

 

Save Tender