በአብክመ በአዊ/ብሔ/አስ/ገ//ዋና መምሪያ የፋ/ለ/ወ/ገ/ጽ/ቤት የፋግታ ለኮማ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በእንደውሃ ቀበሌ የጉደር መስኖ ውሃ ግድብ የካናል ማራዘም ስራ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. ሲሚንቶና ሌሎች ቁሳቁሶች፣ ሎት 2. አሽዋ ፣ ድንዳይና ጠጠር እና ሎት 3. ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ በውሃ ነክ ስራዎች የተሰማሩ ተቋራጮችን ለሙያ አገልግሎት ብቻ ተቋራቾችን ና አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ በመለየት ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል::